ተዘዋውሯል
ከተወዳጅዋ ድምፃዊት እና ተዋናይት ኤደን አይሸሹም ጋር በመናኸርያ ሬድዮ 99.1 የኔ ቫይብ ሊያደርገው የነበረው ቆይታ ወደ ሌላ ቀን መዘዋወሩ በአክብሮት እንገፃለን፡፡
ፈራ ተባ በተባለ ነጠላ ዜማ በደንብ እናውቃታለን አሁን በፊልሙ ዓለም የመጀመርያ የፊልም ስራ ጥቁር አደይ ላይ ሰርታ ለተመልካች ፊልሙ ይቀርባል ስለዚህ ጉዳዮች እና ሌሎችንም በደንብ ትነግረናለች በቅርቡ ጠብቁን፡፡
የኔቫይብ
yenevibe.com ጎብኙን
yenevibe on tellegram