የቀድሞ ድምፃዊ ተፈራሽ ነጋሽ ቀደም ያሉ የሙዚቃ ስራዎች ከተለያዩ አልበም የተወጣጣ እንደ አዲስ ሊወጣ ነው፡…

Reading Time: < 1 minute
*
የቀድሞ ድምፃዊ ተፈራሽ ነጋሽ ቀደም ያሉ የሙዚቃ ስራዎች ከተለያዩ አልበም የተወጣጣ እንደ አዲስ ሊወጣ ነው፡፡

ተወዳጁ ፍቃዱ ትዛዙ በተለያዩ ነጠላ ሙዚቃዎች ይታወቃል ተዛዘብን ፣ ሲያዴ በተሰኙ የራሱ ነጠላ ሙዚቃዎች ከዛም ባለፈ የቀድሞ ድምፃዊ ተፈራ ነጋሽ ሁሉት ያህል ሰርቶ ነበር ምነው ቀዘቀዘ እና አብሮ አደጌ በራሱ ከለር ለህዝብ አድርሷል፡፡

የተፈራ ነጋሽ በርከት ካሉ ስራዎች ውስጥ የተመረጡ  አስራ ሶስት የሙዚቃ ክር
በተጨማሪም አንድ የክሊፕ ስራ እንደ ጨረሰ ገልጿል፡፡

በአልበሙ ግጥም ዜማ ላይ በፊቶች የተሳተፉበት ይልማ ገብርዓብ ፣ የኔው አካሉ ፣ ተመስገን ተካ ፣ ሞገስ ተካ የመሳሰሉንት ሲኖሩ በማስተሪንጉ ተወዳጁ አበጋዝ ክብረወቅ ሽዎታ እንዳለቀ ገልጿል፡፡ በቅርብ ቀንም ለአድማጮች ይደርሳል ተብሎ ይጠበቃል፡፡

ድምፃዊውም ፍቃዱ ትዛዙ አክሎም የቀድሞ ድምፃዊ ተፈራ ነጋሽ መብቱን እንደ ሰጠው እና አልበሙን በጥንቃቄ እንደሰራው ገልጿል፡፡

@yenevibe.com ጎብኙን፡፡
146730cookie-checkየቀድሞ ድምፃዊ ተፈራሽ ነጋሽ ቀደም ያሉ የሙዚቃ ስራዎች ከተለያዩ አልበም የተወጣጣ እንደ አዲስ ሊወጣ ነው፡…

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print
ልጅ ተሙኤል

ልጅ ተሙኤል

ጋዜጠኛ እና የሙዚቃ ባለሞያ ተመስገን ኡካሬ እባላለሁ ኢካሽ የጋዜጠኝነት ማሰልጠኛ ማዕከል ተምሬ ተመርቄአለሁ ፡፡ እናም አሁን በአራዳ fm 95.1ላይ የኔቫይብ አባል የሙዚቃ አዘጋጅ ነኝ የኔ ጊዜ የሚል ፕሮግማም ፡፡ በሙዚቃ ውስጥ ዜማ ግጥም ፅፋለሁ የሙዚቃ መሳርያም እጫወታለሁ አሁን ላይ ሲደርታ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነኝ ፡፡

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE