በቅርቡ የሚወጡ አዳዲስ ሙዚቃዎች እና ሙዚቃዊ ክስተት ጉዳይ በተጨማሪም በዚህ ሳምንት የምታዳምጡትን አልበም እንጋብዛችኃለን፡፡

-መሳይ ተፈራ-“ያን መዲና” የተሰኘ ሙዚቃ የመጀመርያ የበኩር አልበሙ “የልቤን” ውስጥ የሚገኝ አሁን በምስል አልብሶ የመጀመርያ ቪድዮ ሊያደርሰን ነው፡፡ ግጥም ናትናኤል ግርማቸው ዜማ መሳይ ተፈራ እና ሚካኤል ሀይሉ/ሚኪ ጃኖ/ ቅንብር ሚካኤል ሀይሉ/ ሚኪ ጃኖ/ ማስተሪንግ ኪሩቤል ተስፋዬ አርብ ምሽት በራሱ ዩትብ ቻናል ይለቀቃል ተብሏል፡፡
-ለምለም ኃ/ሚካኤል-“Welini”(አንድላይ) የኦሮምኛ ሙዚቃ ከማያዬ አልበም ስር የተካተተ በምስል አድርጋ ሁለተኛ የሙዚቃ ቪድዮ ልታደርሰን ነው፡፡ ግጥም ሄኖክ ክብሩ(ጎፈር) ዜማ ኤልያስ መልካ ቅንብር ኤልያስ መልካ ሚክስ እና ማስተሪንግ ሰለሞን ሀ/ማርያም አርብ ምሽት በናሆም ሪከርድስ በኩል ይደርሳል ተብሏል፡፡
-ኤርሚያስ ጌታነህ-”አውቆ ከሰማ” የተሰኘ ነጠላ ዜማ በቅርብ ይወጣል ግጥም ኤልያስ መልካ ዜማ ኤልያስ መልካ ቅንብር ሚክስ እና ማስተሪንግ ኤልያስ መልካ የቪድዮ ባንድ አጃቢ “ይልባኮስ” ባንድ፡፡
-ጠረፍ ካሳሁን- ድምፃዊት ጠረፍ ካሳሁን አዲስ ነጠላ ሙዚቃ ከሰሞኑ ይዛ እየመጣች ትገኛለች “ፍቅር ነው ፍቅር” የተሰኘ ሙዚቃ በቅርቡ ለአድማጮች ይደርሳል፡፡
-መሀንዲስ ገለቶ-“ሚቹ” የተሰኘ የኦሮምኛ ነጠላ ሙዚቃ በቅርቡ ይዞ እየመጣ ይገኛል፡፡ ግጥም ብርሀኑ ዜና እና መሀንዲስ ገለቶ ዜማ ብርሀኑ ዜና ቅንብር ፣ ሚክስ እና ሊድ እና ቦክስ ጊታር አንተነህ ተፈራ ተሳትፈውበታል በቅርቡ ለአድማጭ ይደርሳል ተብሏል፡፡
– ድምፃዊት ዳግማዊት ፀሐዬ እና ራፐር ሲያምረኝ ተሾመ( ኤሚሲ ሲያምረኝ) ወደ ባህር ማዶ በዱባይ ተጣምረው የሙዚቃ ስራዎቻቸውን ሊያቀርቡ መሆኑን ተሰምቷል የሙዚቃ ስራዎቻቸውን የሚያቀርቡት ቀን ቅዳሜ 13/2016 በኛ አቆጣጠር በኢሮፕ july 20 /2024 ያቀርባሉ፡፡
– የኢትዮጲያ አይደል አራተኛ ምዕራፍ በቅርቡ ይጀምራል ተብሏል፡፡ በፊት በሶስተኛው ምዕራፍ የባለ ተስዕጦ ውድድር አንድ ሚልየን ብር እና የክብር ዋንጫ መውሰዳቸው አይዘነጋም በድምፅ ድምፃዊት መብራት ንጉሴ በተውኔቱ ተዋናይ መድሐኒት ዘገየ ሆነው ጨርሰው ነበር፡፡ አሁን ደሞ 09 74849192 ደወል አርጋችሁ ተመዝገቡ ተስዕጦአችሁን አሳዩ ተብላችኃል፡፡
– ሚውዚክ ኮሎጂ”Musicology” መሀሪ ብራዘርስ በአዲስ አቀራረብ በአዲስ መልክ ታላላቅ የሙዚቃ ከያኒያን ጋር ቆይታ የሚያረጉት ይንን ፕሮግራም ዝግጅታቸውን ጨርሰው ወደ ህዝብ ለማድረስ እየተዘጋጁ ነው፡፡ በአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ(AMN ) ቲቪ የፊታችን እሁድ ከሰባት ሰዓት ጀምሮ ይጠብቁኃቸል፡፡
-ኤን ቢ ሲ ታለንት ሾው(NBC) ምዕራፍ 4 የኮከብ ድምፃዊያን ውድድር ምዝገባ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል፡፡ እስከ ሀምሌ 15/2016 መወዳደር የምትፈልጉ ባለ ተሰጥዖ ድምፃዊያን በዚህ ባለው ስልክበ0970707143 ስልክ በመደወል ወይም ቴሌግራም ላይ ወይንም @nbctalentshow ላይ በቴሌግራም መላክ ትችላላችሁ
-ፋና ላምሮት በአስራ ሰባተኛው ምዕራፍ በአስራ አንደኛው ሳምንት የድምፃዊያን ውድድር እለት ተመልካቾችን የሚያሳትፍ አዲስ ነገር ይዞ መቷል ከድምፅ መስጠት በተጨማሪ ለተወዳዳሪዎቹ ሙዚቃ ይመረጡላቸዋል በሙዚቃዎች ይወዳደራሉ የተመረጡ ሙዚቃዎች ጎሳዬ ተስፋዬ( ሰው ተላምዶ) ፣ ወንድሙ ጅራ ( ደስ ይላል) ፣ ጃንቦ ጆቴ(ቤልባ) ፣ዳዊት ፅጌ (ደሞ በዚህ ላይ) ፣ አለማየሁ ሂርጶ( ተመቸሽ ወይ) ፣ ጌታቸው ካሳ( ከልብ ከመነጨ) ፣ አለማየሁ እሸቴ/ ጭሮ አዳሪ ነኝ) ፣ ተሾመ ምትኩ(ሱሰኛሽ) ፣ ፀሐዬ ዮሐንስ( ፍቅርሽ እንደ ጥላ) ፣ አዲስ ለገሰ( እንጃ) እነዚህ ለውድድር ዘፈኖቹ ቀርበዋል እናተም M በማስቀደም በተሰጣቸው ኮድ ከ 1-10 8222 ላይ በመላክ ይምረጡ እስከ ሀምሌ 13/2016 ድረስ ይቆያል ተብሏል
* በዚህ ሳምንት ከተሰሙ ሙዚቃዊ ጉዳይ እንጠቁም፡፡
– በዚህ ሳምንት ከ ሰማናቸው ሙዚቃዊ ጉዳይ ለአትሌቶቻችን ለፓሪሱ ኦሎምፒክ የተዘጋጀ “ኦሎምፒክ አዲስ” ሙዚቃ በስካይ ላይት ሆቴል መመረቁን ነው። በአዲስ አቀራረብ የተሰራ ሲሆን ሙዚቃውን ግጥም የሰራው ቴዎድሮስ ባጫ፣ ዜማ ዘላለም ካሳዬ፣ በድምፅ ዘላለም ካሳዬ፣ ቅንብር ቢኒ (ሚሊሺያ)፣ ተቀባይ ራስ ጎፈር ሰርተውታል፡፡ በፓሪሱ ኦሎፒክ ለአትሌቶቻችን መልካም እድል እንዲገጥማቸው የኔ ቫይብ የመዝናኛ እና የሙዚቃ ዝግጅት ይመኛል፡፡
– ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን(ቴዲ አፍሮ ) አርባ ስምንተኛ የልደት በዓል አስመልክቶ የቴዲ አፍሮ አድናቂዎች እንደ ወትሮ ሁሉ የሚያደርጉት ስለ እናት በጎአድራት ማህበር በመገኘት የምግብ ማብላት ስነስርዓት በጎ ተግባራቸውን አከናውነዋል፡፡ግምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን ግርማሞ በፎስ ቡክ ማህበራዊ ትስስር ገፀ ላይ ምስጋናውን ለ አድናቂዎቹ አድርሧል፡፡ የቴዲ አፍሮ አድናቂዎች ማህበሩን ካቋቋሙት ከ15 ዓመት በላይ ተቆጥሯል፡፡
* በዚህ ሳምንት እንድታዳምጡት የጋብዝናችሁ የሙዚቃ አልበም
-የድምፃዊት አስቴር አወቀ እና የውብሸት ፍስሀ ይሆናል 1968ዎቹ ወደ ኃላ መለስ ብለን ስንመለከት በዚህያን ጊዜ የወጣ አልበም ነው ይህ አልበምበአሊ ታንጎ ሙዚቃ ቤት የታተመ ሲሆን ፍቅሬ የኔው ነህ ፣ ገዳማይ ፣ መቼ ነው፣ ገለል በይ ፣ ጎፈሬ ሁኝልኝ እና የመሳሰሉት በጊታር ብቻ የታቸው በአሊ ታንጎ ስቱዲዮ የተቀዳ ነው፡፡
አዘጋጅ እና አቅራቢ ተመስገን ኡካሬ የሐጌ ልጅ
yenevibe.com @biggrs