ተወዳጁ የማስታወቅያ ባለሞያ ነፃነት ወርቅነህ ደህና መሆኑን ያስተላለፈው መልዕክት እንደ ሚከተለው ፅፏል፡፡
“ለሁላችሁም መልካም የጤና ምኞት አመሰግናለሁ የሰው ሁሉ ክብር አይጉደልባችሁ ። ወሬውን አንዳንዶች አጋነውታል እንደውም አንዱ ትራንፕን የጨረፈው ጥይት ነጺንም ጨርፎታል አሉ አለኝ እንዲህ የሚመኝ አይጥፋ ። ሌላው ደሞ ልጅ ሆኜ ዑራኤል መቃብር ሲቆፍር የማውቀው ደውሎ ላንተ ግንባር ቦታ አለኝ ብሎ ዘመደ ብዙ መሆኔን አሳውቆኛል ። በጣም ደህና ነኝ በቅርብ ቀን እመለሳለሁ ።”
የማይነበብ ፊርማ
ነጻነት ወርቅነህ
yenevibe.com