ክሪስ ብራውን እና ሮፍናን ኑሪ ተጣምረው ሙዚቃ ሊሰሩ ነው፡፡
ሙዚቀኛ ሮፍናን ኑሪ በአትላታ የሙዚቃ ስራዎቹን ለማቅረብ ወደ ባህር ማዶ ተጉዞም ነበር፡፡ ሙዚቀኛ ሮፍናን ኑሪ ኤሌክትሮ ዳንስ ሚውዚህ በዚህ የሙዚቃ አጠቃቀም በርካቶች ጋር ደርሶ ተወዳጅነትን አትርፏል፡፡
አሁን ደሞ በባህር ማዶ ከወደ አትላንታ አንድ አስገራሚ ነገር ተከስቷ የአርኤድ ቢ አቀንቀቃኝ የኪሪስ ብራውን ጋር ተጣምረው የሙዚቃ ስራዎችን ለማቅረብ እየተዘጋጀ ይገኛል፡፡
ሙዚቀኛ ሮፍናን ኑሪ ለራሱ ትልቅ ታሪክ ፅፏል አልበሞቹ ነፀብራቅ ፣ ስድስት ፣ ሰጠኝ/ኖር እና ሀራንቤ) በአንድ ቀን ሁለት አልበም ለቆ በኢትዮጲያ የሙዚቃ ታሪክ የመጀመርያው አርቲስት እንደሆነ አይዘነጋም፡፡
yenevibe.com ጎብኙን