አዳዲስ የሚወጡ ሙዚቃዎች ሙዚቃዊ ክስተት ጉዳይ እና ወርሀዊ የሙዚቃ አልበም የምናመሰግንበት እና ክብር የምንሰጥበትን እናደርሳቹኃለን፡፡
– በሰኔ ወር ላይ የትምህርት መዝግያ ስለ ሆነ የተለያዩ ኪነጥበብ ጉዳዮች ተማሪዎች ብትከታተሉ እና በክረምቱ የተለያዩ የሙዚቃ ስልጠናዎች ብትወስዱ ለነገ ግብአታችሁ ነው ብሎ የኔ ቫይብ ይመክራል፡፡
-አብነት አጎናፍር- ”ገና ገና” የተሰኘው “አለቀ” አልበም ስር የተካተተው ሰባተኛ ትራክ በቪድዮ የታገዘ ሙዚቃ ይዞ እየመጣ ይገኛል ይህ ሙዚቃ ግጥም እና ዜማ በራሱ በድምፃዊ አብነት አጎናፍር ሲሰራ ቅንብሩን አቤል ጳውሎስ ጊታር ስብሀት እንዳለ ማስተሪግ ሰለሞን ኃ/ማርያም፡፡
– ድምፃዊ አብዱ ኪያር -” ቡቡዬ” በቅርቡ አምስተኛ አልበሙን በራሱ ዩትዮቻናል መልቀቁ አይዘነጋም በመሆኑም ከአስራ ሶስቱ የሙዚቃ ክሮች መካከል ቡቡዬ የተሰኘውን ሙዚቃ በሙዚቃ ቪድዮ ጨርሶ አርብ እለት እንደ ሚለቀቅ ጠቁሟል፡፡ቡቡዬ ገጣሚ እና ዜማ ደራሲ አብዱያር ሲሆን ቅንብሩን ዳዊት ቦስኮ እና ስማገኘሁ ሳሙኤል ሚክሲንግ ስማገኘሁ ሳሙኤል ማስተሪንግ አበጋዝ ክብረወርቅ ሽኦታ በሳክስፎ ዘሪሁን በለጠ ይገኙበታል፡፡
– ሰላማዊት ዮሐንስ-”ሰንቢይ” የተሰኘ ነጠላ ሙዚቃ ከሰሞኑ ታደርሰናለች ሙዚቃ ካወጣች በጣም ቆየት ብላም ቢሆንም አሁን በአዲስ ሙዚቃ ስትመጣ ግጥሙን ውቅያኖስ ጎዕሽ ዜማ ፣ ቅንብር ፣ ሚክስ ፣ ማስተር በረከት ወልዱ ይገኙበታል፡፡
-አለምዬ ጌታቸው- “እንዳይቆጭሽ” በተለያዩ ነጠላ ሙዚቃዎች የሚታወቀው ይበልጥ የሚታወቀው በተለይ ”ዋሸው እንዴ” የተሰኘው ሙዚቃ በይበልጥ ከህዝብ ጋር ተዋውቋል አሁን በአዲስ ስራ እየመጣ ይገኛል በቅርቡ በማራኪ መልቲሚዲያ ይለቀቃል ተብሏል፡፡
– አስቻለሁ ፈጠነ (አርዲ) በሀገረሰብ ወይም ቱባዊ ቃና ባለው የሙዚቃ አጨዋወት በይበልጥ ይታወቃል ከህዝብ ጋር ያስተዋወቀው ”እናትዋ ጎንደር” እና “ካሲናው ጎጃም” በተለኘ ሙዚቃዎች ናቸው ምርጥ የባህላዊ ሙዚቃ አጨዋወት የታጨው ”ኮራ አዋርድ” እስከ መጨረሻው ተጉዟል፡፡ አሁን የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ ደርሧል፡፡ የመጨረሻ ትንቅንቁ ቀጥሎ አማንዴኔ እና ኢትዮጲያዊው አስቻለሁ ፈጠነ ናቸው ገብታችሁ ምረጡት ኮራአዋርድን እንዲያሸንፍ ድምፅ ስጡኝ ሲል በማህበራዊ ገፁ ላይ ገልጿል፡፡
– ድምፃዊት ማሕሌት ወንድሙ አዲስ የሙዚቃ አልበም በቅርቡ ለማድረስ እየተዘጋች ትገኛለች ይህ አልበም በውስጡ 13 የሙዚቃ ክር ሲኖረው 80% በላይ እንደ ተጠናቀቀ አዘጋጆቹ ገልፀዋል፡፡በሰዋሰው መተግበርያዎች በኩል በቅርቡ ይደርሳቸዋል ተብሏል፡፡
-ሚካኤል በላይነህ ድምፃዊ ” አራተኛ አልበሙ” በቅርብ ቀን ብሏል፡፡ተወዳጁ ድምፃዊ ሚካኤል በላይነህ አራተኛ አልበሙን ለሙዚቃ አድናቂዎች በቅርብ ቀናት ውስጥ እንደሚለቅ የተገለፀ ሲሆን ድምፃዊ ሚካኤል በላይነህ የመጀመርያ አልበም ስራዬ ከግርማ ይፍራሸዋ ጋር የሰራው “መለያ ቀለሜ” የተሰኘው የበኩር አልበሙ ሲሆን በሙዚቃ በጊዜው ያልተደመጠ አልበም ነበር። በቀጣይ አንተ ጎዳና ፣ ፍቅር እና ናፍቆት በመቀጠል አራተኛ አልበሙ በቅርቡ ጠብቁ ብሎናል፡፡የሚካኤል በላይነህ አልበምን ሰብስክራይፕ አድርጉ እና ጠብቁ፡፡
– አመታዊ የስፖርት ባህል ዝግጅት በማስመልከት አጠቃላይ የመዝግያ ምሽት ከ ባህር ማዶ አትላንታ ቅዳሜ በ29/2016 ደማቅ ኮንሰርት ይከናወናል፡፡ ታላላቅ ድምፃዊያን ሲሳተፉበት ድምፃዊት አስቴር አወቀ ፣ ፀጋዬ ስሜ ፣ጌትሽ ማሞ ፣ አረጋኸኝ ወራሽ እና የመሳሰሉት ከራስ ባንድ እና ከዲጄ ማሙሽ ጋር ሆነው በዝግጅቱ ይቀርባሉ፡፡
– አዲስ አበባ ሀረር ከተማ ደማቅ የሙዚቃ ድግስ ተዘጋጅቷል #ጀጎል #ኮንሰርት ኮንሰርቱ የሚከናወነው ቅዳሜ በ29/2016 አመተ ምህረት ሲሆን በሀረር አሚር አብላሂ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን የሙዚቃ ስራቸውን የሚያቀርቡት ሂሳን ፣ ዊስማ ፣ሲ-ቦይ ፣ ካሚሎ አሊ እና የመሳሰሉ አንጋፋ ሰዎች የሙዚቃ ስራዎቻቸውን ያቀርባሉ