በብቃት እና በጥራት የተሰራው ከፍተኛም ወጪ የወጣበት “ጥቁር አደይ” ፊልም፡፡ 
በበርካታ የአማርኛ ፊልሞች በደራሲነትና በአዘጋጅነት እንዲሁም ለበርካታ ስመጥር ድምፃዊያኖች ግጥምና ዜማ በመሥራት የሚታወቀው ፍፁም ካሣሁን የተጻፈው እና ዳይሬክተር የተደረገው ˝ጥቁር አደይ˝ የተሰኘ 6.7 ሚሊዮን ብር ወጪ የወጣበት ፊልም የፊታችን ሐምሌ 10 ቀን 2016 ዓ.ም በሸራተን አዲስ ሆቴል ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ፣ ከፍተኛ የመንግስት አመራች ፣ የመገናኛ ብዙሃን እና የኪነጥበብ ባለሙያዎች በተገኙበት በይፋ እንደሚመረቅ ተገለጸ።
ፊልሙ በጥራት እና በተደራጀ መልኩ የተሰራ ሲሆን አንድ ሰዓት ከሀምሳ አንድ ደቂቃ የሚረዝመው እና መቼቱን ብላቴ አካባቢ ያደረገው “ጥቁር አደይ” ፊልም ከሙዚቃ ወደ ትውኔቱ የተቀላቀለችው እና የመጀመርያ ፊልሟን የሰራችው ኤደን አይሸሹም ፣ ካሣሁን ፍስሐ ማንዴላ፤ ናታን ጌታቸው፤ ነቢዩ እንድሪስ፣ ሚኪ ተስፋዬ ፤ሜሮን አብርሃም የአብሥራ ሺመክት፣ መሐተመ ኃይሉ፣ እነዚህና ከ186 በላይ ታዋቂ አንጋፋና ወጣት አርቲስቶች ተሳትፈውበታል።
የፊልሙ ሐፅመ ታሪክ ይፍቱስራ በምትባል ወጣት ቆንጆ ሴት የእሷን ውጣ ውረድ የሕይወት መስመርን ያስቃኘናል የፊልሙን ዋና ገፀ በሀሪ ተላብሳ የምትጫወተው ኤደን አሸሹም እንደ ሆነችም ተገልጿል፡፡
ብዙ ውጣውረዶች ይንን ፊልም እንደሰሩት አዘጋጆቹ የገለፁ ሲሆን ከዛው ውስጥ ያጋጠማቸው አንዱ በወባ ትንኝ መነደፋቸው ነው፡፡
በቀጣይም በኔትፍሊክስ ይህ ፊልም እንደሚለቀቅ ሙሉ ለሙሉ መስማማቻቸውን ገልፀዋል፡፡
ለዚህ ፊልም ለእይታ እንዲበቃ አስተዋፅኦ ያደረጉ
👉አብርሃም ግዛው ኢንተርቴይመንት
👉ስንቅ ማልት
👉አሃዱ ባንክ
👉በረከት ገበሬዋ(የቀረፃ ቦታ በመተባበር ) ናቸው።
yenevibe.com ጎብኙን