ይድረስ #ለአቀናባሪ #ስማገኘሁ #ሳሙኤል ከ ተመስገን ኡካሬ የሐጌ ልጅ፡፡
የቅኝት ባንድ ፈርጥ የኪቦርዱ አለቃ የዚህ ዘመን ድንቅ አቀናባሪ በችግር ውስጥ እየተሻገረ በዲታ ስቱዲዮ በርካታ የሙዚቃ ስራዎች ያደርሰናል ሙዚቃዎቹ ጠብ ሳይሉ ሁሉም ስኬታማ ነበሩ፡፡
አዳዲስ በሚወጡ የሙዚቃ አልበም ከጀርባ እሱ አለ የነ ዲበኩሉ ታፈሰ( የቱ ጋር ነህ) ፣ የብስራት ሱራፌል( ማለፋያ አልበም) ፣ ደሳለኝ መርሻ (ኑድንያ) እስከ አብዱ ኪያር( ፓፓፓ) እና የመሳሰሉት ተወጃጅ አልበም ስር የተለያዩ ስልተ ምት ፣ ቅንብር ሙዚቀኛው ባመጣው ልክ ያቀናብራል፡፡
ስማገኘሁ ሳሙኤል ለየት የሚያደርገው ነገር ቢኖር የተለያዩ ቫራይቲ( ቅመማ) በሙዚቃው ላይ ያንፀባርቃል ለምሳሌ የድምፃዊ የአንዱአለም ጎሳ (ቢሊሌ) ሬጌ – አፍሮ ቢት አድርጎ ያጣመረው የተጫወተው ይገርመኛል በመቀጠል የማይኪ ሸዋ( ኤግባ) የጉራግኛ ሙዚቃውን ተመልከቱ ባህል ዘመናዊ አጨዋወት በተለየ መንገድ ይሰራዋል፡፡ ለሌሎቹ ድምፃዊያን ይትባረክ አበበ(የኔ ሴት) ፣ ሄዋን ገ/ ወልድ (ያንተን) ፣ ወንዲ ማክ (ዋንጫ) ፣ ዲዲ ጋጋ( ኦ ሶሪ ( ጋንጌ) ፣ ታሪኩ ጋንካሲ( ያኔ) እነዚህን እና በርካታ ነጠላ ሙዚቃዎች ስር አለ ፡፡
ከሰሞኑ የተለቀቀው የአብዱ ኪያር አልበም /ፓፓፓ) በስማገኘሁ ጫንቃ የተሰራ አልበም ነው ማለት እንችላለን ሌሎችም እንዳሉ ሆኖ ግን አላፊነትን ወስዶ ወደ የሚያስደንቅ ሙዚቃ መስራት ትልቅ አቅም ይጠይቃል አብዱ ኪያር የዘጠናዎቹ አራዳ ነው በብዙ በሚገባን ቋንቋ ……አራዳ ወዲህ ይመክረናል ያ እንደ ተጠበቀ ሆኖ በዚህ ዘመን በምን አይነት ከለር ይምጣ ብሎ የተጨነቀ እና ስልተ ምቱንም አስቦበት የሰራው የስማገኘሁ ሳሙኤል ጫንቃ እንደሆነ ይናገራል፡፡
እንደ አቀናባሪ ሀላፍነት መውሰድ ብዙ ሀይልህን ይወስድብሀል ይንን ሀይል በቻልከው ልክ በዚህ አልበም ስለ ሰጠከን እናመሰግናለን፡፡
የለፋ እጅ መመስገን አለበት አቀናባሪ ስማገኘሁ ሳሙኤል፡፡
ፀሐፊ ተመስገን ኡካሬ የሐጌ ልጅ
yenevibe.com ላይ ጎብኙን
የቅኝት ባንድ ፈርጥ የኪቦርዱ አለቃ የዚህ ዘመን ድንቅ አቀናባሪ በችግር ውስጥ እየተሻገረ በዲታ ስቱዲዮ በርካታ የሙዚቃ ስራዎች ያደርሰናል ሙዚቃዎቹ ጠብ ሳይሉ ሁሉም ስኬታማ ነበሩ፡፡
አዳዲስ በሚወጡ የሙዚቃ አልበም ከጀርባ እሱ አለ የነ ዲበኩሉ ታፈሰ( የቱ ጋር ነህ) ፣ የብስራት ሱራፌል( ማለፋያ አልበም) ፣ ደሳለኝ መርሻ (ኑድንያ) እስከ አብዱ ኪያር( ፓፓፓ) እና የመሳሰሉት ተወጃጅ አልበም ስር የተለያዩ ስልተ ምት ፣ ቅንብር ሙዚቀኛው ባመጣው ልክ ያቀናብራል፡፡
ስማገኘሁ ሳሙኤል ለየት የሚያደርገው ነገር ቢኖር የተለያዩ ቫራይቲ( ቅመማ) በሙዚቃው ላይ ያንፀባርቃል ለምሳሌ የድምፃዊ የአንዱአለም ጎሳ (ቢሊሌ) ሬጌ – አፍሮ ቢት አድርጎ ያጣመረው የተጫወተው ይገርመኛል በመቀጠል የማይኪ ሸዋ( ኤግባ) የጉራግኛ ሙዚቃውን ተመልከቱ ባህል ዘመናዊ አጨዋወት በተለየ መንገድ ይሰራዋል፡፡ ለሌሎቹ ድምፃዊያን ይትባረክ አበበ(የኔ ሴት) ፣ ሄዋን ገ/ ወልድ (ያንተን) ፣ ወንዲ ማክ (ዋንጫ) ፣ ዲዲ ጋጋ( ኦ ሶሪ ( ጋንጌ) ፣ ታሪኩ ጋንካሲ( ያኔ) እነዚህን እና በርካታ ነጠላ ሙዚቃዎች ስር አለ ፡፡
- See also: ዜና ዕረፍት የድምፃዊ ሚካኤል በላይነህ…