ድምፃዊ ሚካኤል በላይነህ አራተኛ አልበሙን በቅርብ ቀን፡፡
ተወዳጁ ድምፃዊ ሚካኤል በላይነህ አራተኛ አልበሙን ለሙዚቃ አድናቂዎች በቅርብ ቀናት ውስጥ እንደሚለቅ በተለይ ለሁሉአዲስ ተናግሯል።
ሁሉ አዲስ የሬድዮ ፕሮግራም ስለ ሚካኤል በላይነህ የገለፁት ከግርማ ይፍራሸዋ ጋር የሰራው “መለያ ቀለሜ” የመጀመርያ ስራው ሲሆን የበኩር አልበሙ ሲሆን በሙዚቃ ልህቀቱ ከፍ ያለ ስራ ይሁን እንጂ በጊዜው ያልተደመጠ አልበም ነበር። በቀጣይ አንተ ጎዳና ፣ ፍቅር እና ናፍቆት በመቀጠል አራተኛ አልበሙ በቅርቡ
via ሁሉ አዲስ