ፋስት መረጃ እና የኔቫይብ የመዝናኛ የሙዚቃ ዝግጅት ጋር በመተባበረ በየሳምንቱ የሚቀረበው የኢትዮጲያ የሙዚቃ…

Reading Time: < 1 minute
*
ፋስት መረጃ እና የኔቫይብ የመዝናኛ የሙዚቃ ዝግጅት ጋር በመተባበረ በየሳምንቱ የሚቀረበው የኢትዮጲያ የሙዚቃ ሰንጠረዥ በዚህ ሳምንት ይንን ይመስላል፡፡


በኢትዮጵያዊያን በዩቲዩብ በብዛት ተመልካች ያገኙ 10 የሳምንቱ ሙዚቃዎች

አንዱዓለም ጎሳ እና ጆን ዳንኤል እንደባለፈው ሳምንት በዚህ ሳምንትም በተመልካች በብዛት በመታየት ሰንጠረዡን ተከታትሎ ሲመሩ ሮፍናን በዚህ ሳምንት ወደ ሶስተኛ ከፍ ብሏል አዲስ አልበም የለቀቀው ጉቱ አበራ በሁለት ሙዚቃዎች ምርጥ 10 ሰንጠረዡን ተቀላቅሏል።

1ኛ አንዱዓለም ጎሳ (ቢሊሌ) 🎶 510,480 እይታ
2ኛ ጆን ዳንኤል (ሳቄ ኩርፊያዬ) 🎶 422,707 እይታ
3ኛ ሮፍናን (ሸጊዬ) 🎶 325,101 እይታ
4ኛ ናሆም መኩሪያ (ባዳ ባዳ) 🎶 309,984 እይታ
5ኛ ቬሮኒካ አዳነ (እናነይ) 🎶 288,634 እይታ
6ኛ ሃና ግርማ (ባንተ ላይ) 🎶 267,796 እይታ
7ኛ እዮብ በላይ (ማለዳ) 🎶 248,017 እይታ
8ኛ ጉቱ አበራ (ኤሳ ዮናና) 🎶 226,952 እይታ
9ኛ ልዑል ሲሳይ (የኔ አመል) 🎶 208,546 እይታ
10ኛ ጉቱ አበራ (ሻሸመኔ) 🎶 195,680 እይታ

🎶 ይህ የደረጃ ሰንጠረዥ ከየኔ ቫይብ (yenevibe.com) ጋር በመተባበር የቀረበ ነው።

🎶 በሳምንቱ ውስጥ በኢትዮጵያዊያን በዩቲዩብ በብዛት የታዩ ሙዚቃዎችን በትክክለኛ ዳታ ላይ ተመርኩዞ የቀረበ ምርጥ አስር ሙዚቃ ሰንጠረዥ ነው።

🎶 ቁጥሮች በሳምንት ውስጥ የጨመሩትን እይታ ብቻ ነው የሚያሳየው።

አርብ ሰኔ 21/2016 ዓም

yenevibe.com
142440cookie-checkፋስት መረጃ እና የኔቫይብ የመዝናኛ የሙዚቃ ዝግጅት ጋር በመተባበረ በየሳምንቱ የሚቀረበው የኢትዮጲያ የሙዚቃ…

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print
ልጅ ተሙኤል

ልጅ ተሙኤል

ጋዜጠኛ እና የሙዚቃ ባለሞያ ተመስገን ኡካሬ እባላለሁ ኢካሽ የጋዜጠኝነት ማሰልጠኛ ማዕከል ተምሬ ተመርቄአለሁ ፡፡ እናም አሁን በአራዳ fm 95.1ላይ የኔቫይብ አባል የሙዚቃ አዘጋጅ ነኝ የኔ ጊዜ የሚል ፕሮግማም ፡፡ በሙዚቃ ውስጥ ዜማ ግጥም ፅፋለሁ የሙዚቃ መሳርያም እጫወታለሁ አሁን ላይ ሲደርታ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነኝ ፡፡
ልጅ ተሙኤል

ልጅ ተሙኤል

ጋዜጠኛ እና የሙዚቃ ባለሞያ ተመስገን ኡካሬ እባላለሁ ኢካሽ የጋዜጠኝነት ማሰልጠኛ ማዕከል ተምሬ ተመርቄአለሁ ፡፡ እናም አሁን በአራዳ fm 95.1ላይ የኔቫይብ አባል የሙዚቃ አዘጋጅ ነኝ የኔ ጊዜ የሚል ፕሮግማም ፡፡ በሙዚቃ ውስጥ ዜማ ግጥም ፅፋለሁ የሙዚቃ መሳርያም እጫወታለሁ አሁን ላይ ሲደርታ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነኝ ፡፡

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE