ከረዥም ጊዜ በኃላ በአዲስ ነጠላ ሙዚቃ መታለች
ተወዳጅዋ ድምፃዊ ሰላማዊት ዮሀንስ ከረዥም ጊዜ በኃላ በአዲስ ነጠላ ሙዚቃ መታለች ሰው ልብ ውስጥ ምን ጊዜም የማይጠፉ ነጠላ ሙዚቃ ሰርታለች ለምሳሌ ለመጥቀስ ዞማዋ ፣ ሃነን ፣ ሰናይ ፣ በልጃሎ ፣ ሃንበል ፣እና የመሳሰሉት ናቸው በይበልጥ ከህዝብ ጋር ያስተዋወቃት ሙዚቃ ከድምፃዊ ፍቅረማርያም ገብሩ ጋር የሰራችሁ ሙዚቃ ናፍቆት የተሰኘው ሙዚቃ ነው ግጥሙን ፍሬዘር አበበ ወርቅ እና ህሊና የሺህ ጥላ ዜማውን እሱባለው ይታየው የሺ ቅንብሩን ቅንብሩን ታምሩ አማረ (ቶሚ ) ነው፡፡
@biggrs yenevibe.com