የኔ ቫይብ የሬድዮ ፕሮግራም ከሚቀጥለው አርብ ጀምሮ በመነኸርያ ኤፍ ኤም 99.1 እንገናኝ፡፡
በየኔ ቫይብ የመዝናኛ እና የሙዚቃ ዝግጅት ፕሮግራም አራዳ ኤፍ ኤም 95.1 ላይ ሰኞ እና አርብ ከ 7:00 -8:00 ለበርካታ ጊዜአት ሲደመጥ ቆይቶም ነበር ፡፡
አሁን በሌላ የሬድዮ ጣብያ በመናኸርያ ኤፍ ኤም 99.1 በተመሳሳይ ሰዓት ሰኞ እና አርብ ከ 7:00-8:00 በአዲስ አቀራረብ ወደ እናንተ እንደርሳለን፡፡
በአራዳ ኤፍኤም 95.1 ለነበረን ቆይታ እና ላሳያችሁን ስነ-ምግባር ከልብ እናመሰግናችኃለን፡፡
የኔ ቫይብ የመዝናኛ እና የሙዚቃ ዝግጅት ክፍል፡፡
yenevibe.com ጎብኙን