በስፖርቱ ዓለም የሚሰሩ ትንታግ ወጣቶች ላስተዋውቃችሁ…ይስሐቅ፣ ኤልሳቤጥ እና ሙሴ ይባላሉ እስፖርታዊ ጉዳዮች…

Reading Time: < 1 minute
*
በስፖርቱ ዓለም የሚሰሩ ትንታግ ወጣቶች ላስተዋውቃችሁ…

ይስሐቅኤልሳቤጥ እና ሙሴ ይባላሉ እስፖርታዊ ጉዳዮችን የሀገር ውስጥ እና የባህር ማዶ ክንውኖችን በተለየ አቀራረብ እየሰሩ ይገኛሉ፡፡

ከተጀመረ ቀናትን ያስቆጠረው የ2024 የአውሮፖ ዋንጫ የጨዋታውን ቅድመ ትንተና ከጨዋታ በኃላ በፊት በተጨማሪም የቀጣዩን ጨዋታ በአማረ በተዋበ አቀራረብ ለ ሶስት ሆነው ጥዑመ መረጃቸውን ያቀርባሉ፡፡

– ገብታችሁ ዩትዮብ ገፃቸውን ጎብኙ 👉https://www.youtube.com/watch?v=2v2SRzGWYcM ሰብስክራፕ እና ላይክ እንዲሁም ሼር እያረጋችሁ አበረታትዋቸው፡፡
142040cookie-checkበስፖርቱ ዓለም የሚሰሩ ትንታግ ወጣቶች ላስተዋውቃችሁ…ይስሐቅ፣ ኤልሳቤጥ እና ሙሴ ይባላሉ እስፖርታዊ ጉዳዮች…

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print
ልጅ ተሙኤል

ልጅ ተሙኤል

ጋዜጠኛ እና የሙዚቃ ባለሞያ ተመስገን ኡካሬ እባላለሁ ኢካሽ የጋዜጠኝነት ማሰልጠኛ ማዕከል ተምሬ ተመርቄአለሁ ፡፡ እናም አሁን በአራዳ fm 95.1ላይ የኔቫይብ አባል የሙዚቃ አዘጋጅ ነኝ የኔ ጊዜ የሚል ፕሮግማም ፡፡ በሙዚቃ ውስጥ ዜማ ግጥም ፅፋለሁ የሙዚቃ መሳርያም እጫወታለሁ አሁን ላይ ሲደርታ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነኝ ፡፡

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE