የፊታችን ማክሰኞ ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል
በሀገራችን ለመጀመሪያ ግዜ የሚካሄደዉን የሚዲያ አዋርድ አስመልክቶ የፊታችን ማክሰኞ ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል ፣ እጩዎችም ይፋ ይደረጋሉ።
የመጀመሪያዉ የሚዲያ አዋርድ ምን ያህል ዘርፎችን አካቷል? ዉድድሩ መች ይደረጋል? የዉድድሩ አጠቃላይ ሂደትስ ምን መልክ ይኖረዋል? የሚለዉን ጨምሮ አጠቃላይ የሽልማት ፕሮግራሙን በተመለከተ ሰኔ 18/2016 ዓ.ም በማሪዎት ሆቴል ከጥዋቱ 4:00 ጀምሮ በአዘጋጆቹ ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል።
Yenevibe.com