የቅዳሜ ምስጋና …
እጅግ በዚህ ዘመን ተጣምረው ጣዕመ ሙዚቃ የሚያሰሙን ተወዳጆቹ #ነጋሪት #ባንድ( NEGARIT BAND) እንዱ ከ አንዱ የየራሱ ችሎታ እና አቅም ያለው ስብስብ ነው፡፡
… ተፈሪ አሰፋ/ድራም/ ፣ ጆርጋ መስፍን / ሳክስፎን/ ፣ ዓብይ ወልደማርያም/ ኪ- ቦርድ/ ፣ ግሩም ገ/ መስቀል/ ሳክስፎን/ ፣ እዮሲያስ ታመነ/ ቤዝ ጊታር/ ፣ ጣሳው ወንድም /ዋሽንት/ ፣ ኑር ሰላም ”ኑር” / ትራንፔት/ ፡፡
ስለ ሰጣችሁን ስለ ምትሰጡን የኔ ቫይብ( yenevibe.com) የመዝናኛ እና የሙዚቃ ዝግጅት ከልብ ያመሰግናችኃል፡፡
ነጋሪት ባንድ(NEGARIT BAND)
@yenevibe @biggrs