የኢትዮጲያ የሙዚቃ የደረጃ ሰንጠረዥ በዚህ ሳምንት ይንን ይመስላል”የኔ ቫይብ”::እንኳን ለ ዓለም አቀፍ የ…

Reading Time: < 1 minute
*
የኢትዮጲያ የሙዚቃ የደረጃ ሰንጠረዥ በዚህ ሳምንት ይንን ይመስላል👇“የኔ ቫይብ”::
እንኳን ለ ዓለም አቀፍ የሙዚቃ ቀን አደረሰን አደረሳችሁ፡፡

1 አንዱዓለም ጎሳ የሙዚቃ መጠርያ “ቢሊሌ” ግጥም ሌሊሳ እንዲሪስ ዜማ አንዱዓለም ጎሳ ቅንብር ስማገኘሁ ሳሙኤል፡፡

2 ጆን ዳንኤል የሙዚቃው መጠርያ”ሳቄ ኩርፍያዬ”ግጥም እና ዜማ ደራሲ ናትናኤል ለታ ቅንብር ብሩክ ተቀባ፡፡

3 ናሆም መኩርያ የሙዚቃው መጠርያ”ባዳ ባዳ” ግጥም እና ዜማ ናሆም መኩርያ ቅንብር ብሩክ ተቀባ፡፡

4 ሮፍናን ኑሪ የሙዚቃው መጠርያ ”ሸግዬ” ግጥም ዜማ እንዲሁም ቅንብር ሮፍናን ኑሪ፡፡

5 ቬሮኒካ አዳነ የሙዚቃው መጠርያ “እናነይ” ግጥም እና ዜማ አቡዲ ቅንብር አዲስ ፍቃዱ

6 ሀና ግርማ የሙዚቃው መጠርያ “በአንተ ላይ” ግጥም እና ዜማ አቡዲ ቅንብር ታምሩ አማረ፡፡

7 መሳይ ተፈራ የሙዚቃው መጠርያ “የልቤን” ግጥም አቡዲ ዜማ አቤል ሙሉጌታ ቅንብር ታምሩ አማረ፡፡

8 እዮብ በላይ የሙዚቃው መጠርያ “ማለዳ” ግጥም ብስራት ሱራፌል እና ፍሬዘር አበበ ወርቅ  ዜማ ብስራት ሱራፌል ቅንብር ናኦል ኤቢሳ፡፡

9 ልዑል ሲሳይ የሙዚቃው መጠርያ “የኔ ዓመል” ግጥም እና ዜማ ሞገስ ተካ ቅንብር ኪሩቤል ተስፋዬ፡፡

10 ሸዊት መዝገቡ የሙዚቃው መጠርያ  “እሺ በል” ግጥም ዮሴፍ ይሕደጎ ዜማ በረኸት ወልዱ ቅንብር በረኸት ወልዱ

በበለጠ መረጃ የኢትዮጲያን የሙዚቃ የደረጃ ሰንጠረዥ በ yenevibe.com ላይ መጎብኘት ማየት ትችላላችሁ ስለ ምታዩት እናመሰግናለን፡፡
141830cookie-checkየኢትዮጲያ የሙዚቃ የደረጃ ሰንጠረዥ በዚህ ሳምንት ይንን ይመስላል”የኔ ቫይብ”::እንኳን ለ ዓለም አቀፍ የ…

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print
ልጅ ተሙኤል

ልጅ ተሙኤል

ጋዜጠኛ እና የሙዚቃ ባለሞያ ተመስገን ኡካሬ እባላለሁ ኢካሽ የጋዜጠኝነት ማሰልጠኛ ማዕከል ተምሬ ተመርቄአለሁ ፡፡ እናም አሁን በአራዳ fm 95.1ላይ የኔቫይብ አባል የሙዚቃ አዘጋጅ ነኝ የኔ ጊዜ የሚል ፕሮግማም ፡፡ በሙዚቃ ውስጥ ዜማ ግጥም ፅፋለሁ የሙዚቃ መሳርያም እጫወታለሁ አሁን ላይ ሲደርታ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነኝ ፡፡
ልጅ ተሙኤል

ልጅ ተሙኤል

ጋዜጠኛ እና የሙዚቃ ባለሞያ ተመስገን ኡካሬ እባላለሁ ኢካሽ የጋዜጠኝነት ማሰልጠኛ ማዕከል ተምሬ ተመርቄአለሁ ፡፡ እናም አሁን በአራዳ fm 95.1ላይ የኔቫይብ አባል የሙዚቃ አዘጋጅ ነኝ የኔ ጊዜ የሚል ፕሮግማም ፡፡ በሙዚቃ ውስጥ ዜማ ግጥም ፅፋለሁ የሙዚቃ መሳርያም እጫወታለሁ አሁን ላይ ሲደርታ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነኝ ፡፡

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE