ተወዳጅዋ አርቲስት መሰረት መብራቴ የእልልታ ሪል እስቴት ብራንድ አንባሳደር ሆነች፡፡
ዛሬ ረፋድ ሰኔ 14/2016 በመቄዶንያ የበጎ አድራጎት ድርጅት አርቲስት መሰረት መብራቴን የእልልታ ሪል እስቴት ብራንድ አንባሳደር አርጓታል፡፡
የእልልታ ሪል ስቴት ተወካይ አቶ ቢረሳው ምናሉ እልልታ ከተቋቋመበት ዋና ተግባር በተጓዳኝ ማህበራዊ ኃላፊነቱን በመወጣትም በከተማችን ብሎም በሀገር አቀፍ ደረጃ በርካታ የበጎ አድራጎት ስራዎች በመስራትም ይታወቃል ብለዋል።
በመቄዶንያ የበጎ አድራጎት ድርጅት ከ ተወዳጅዋ አርቲስት መሰረት መብራቴ ጋር የአረጋዊያን ጎብኝት እና ምገባ እንዲሁም የፊርማ ስነስርዓት ተካሂዷል፡፡
ሀገር በቀሉ ቢአኤካ ጠቅላላ ንግድ (BEAEKA GENERAL BUSINESS) እና የጀር ኃ.የተ.የግ.ማ የሆነው እልልታ ሪል እስቴት ፣ በሪል ስቴት ልማት፣ በሲሚንቶ ፍብሪካ እና በተለያዪ ፋብሪካዎች፣ በማዕድን፣ በግንባታ ዕቃዎች አምራችነት፣ በግንባታ ማሽነሪዎች እና ቁሳቁሶች አስመጪ እና የግንባታ እቃዎች የጅምላ ንግድ ላይ የተሰማራ የሚገኝ ነው ፡፡
@yenevibe