የፋና ላምሮት ግኝት የሆነው ድምፃዊ ሀብታሙ ተድላ በአዲስ ነጠላ ሙዚቃ እየመጣ ይገኛል፡፡
ድምፃዊ አብታሙ ተድላ ከዚህ ከቀደም ነጠላ ሙዚቃዎች ‘ጎንደር’ ፣ ‘አልናገር’ እና ‘የወሎ ልጅ’ በሚባሉት ሙዚቃዎች ይታወቃል አሁን ደሞ ‘አወይ የኛ ነገር’ ርዕስ ያለው ሲሆን ባህላዊ ዜማ ከጃዝ ክሽን ጋር አብሮ አብሮ የተሰራ አዲስ ነጠላ ዜማውን በነገው እለት በ”ሙዚቃዊ ዩቲዩብ ቻናል” እንዲሁም በዲጂታል መተግበሪያዎች ላይ ይደርሳል ተብሏል፡፡
@biggrs yenevibe.com ጎብኙን