የ አብዱ ኪያር አልበም መውጫ ቀን ተቆረጠለት ስምንት(8) ቀናት በኃላ ይለቀቃል::
ተወዳጁ የዜማ ግጥም ደራሲ እና ድምፃዊ አብዱ ኪያር አምስተኛ አልበሙን ከስምንት ቀን በኃላ አድማጮች እንደ ሚያደርስ አስታውቋል፡፡
ከረዥም ጊዜአት በኃላ አምስተኛ አልበሙን ለህዝብ ለማድረስ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል አቀናባሪ ስማገኘሁ ሳሙኤል ( ዲታ ስቱዲዮ ) እንዳለበት እና ሌሎች በርካታ ሰዎች በአልበሙ ተካተው ሰርተዋል ተብሏል፡፡
የግጥም ዜማ ደራሲ እንዲሁም ድምፃዊ አብዱ ኪያር የመጀመርያ አልበሙ መርካቶ ሰፈሬ ከዛም በመቀጠል ምነው ሸዋ ፣ ፍቅር በአማርኛ በስተመጨረሻ ጥቁር አንበሳ አልበሞችን ለህዝብ አድርሷል ፡፡
አልበሙ የሚለቀቀው በራሱ ዩትዮብ ቻናል ሲሆን ሰብስክራይፕ እያረጋችሁ ጠብቁ(@abdukiarmusic) አብዱ ኪያር ፡፡
@yenevibe.com ጎብኙን እናመሰግናለን @biggrs
ዘጋቢ ተመስገን ኡካሬ የሐጌ ልጅ