አዳዲስ የሚወጡ ሙዚቃዎች እና ሙዚቃ ክስተት በዚህ ሳምንትም እንድታዳምጡ የመረጥናችሁ አልበም እንደ ተጠበቀ ነው፡፡
– ማኪ ኬቢ “እዩልኝ”የተሰኘ ሙዚቃ ሲሆን ግጥሙን ፍሬዘር አበበ ወርቅ እና ብስራት ሱራፌል ዜማ ብስራት ሱራፌል ቅንብር ፣ሚክሲንግ እና ማስተሪንግ ኪሩቤል ተስፋዬ አርብ በናቲ ቲቪ ወደ አድማጮች ይደርሳል ተብሏል፡፡
-ቃልኪዳን መሸሻ”ብቁነህ ” የተሰኘ ሙዚቃ ከሰሞኑ ለ አድማጭ ታደርሳለች ግጥሙን ድምፃዊት ሂና ግርማ ስትሰራው ቅንብር ፣ ሚክስ ፣ ዜማ ካሙዙ ካሳ በድምፃዊት ቃልኪዳን መሸሻ ዳይሬክት የተደረገ ሲሆን በምነው ሸዋ በኩል በቅርብ ይወጣል ተብሏል፡፡
-መብራህቶም አስፋው”መርዑት መፂዮም” የተሰኘ ሙዚቃ ሲሆን ግጥሙን ቴዎድሮስ በረሀ ዜማውን ደስታ ከበደ እና በድምፃዊ መብራህቶም አስፋው ተሰርቷል :: ቅንብሩን ደግሞ አሰፋ አበበ በቅርቡ በናሆም ሪከርድስ በኩል ይለቀቃል ተብሏል፡፡
-ሚኪ ሐሴት- የተለያዩ ሙዚቃዎችን በአንድ መድረክ (live Performance) የተሰራቸውን ሙዚቃዎችን በቅርቡ ለ አድማጭ ያደርሳል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ እናንተም ሚኪ ሀሴት ዮትዮብ ቻናል ገብታችሁ ተከታተሉ፡፡
– የሬጌው የሙዚቃ ስልተ አቀንቃኝ ተወዳጁ ሳሙኤል ብርሀኑ (ሳሚ ዳን) አዲስ የራሱን ስቱዲዮ እያስገነባ እንደ ነበር እና ወደ መጠናቀቁ እየቀረበ መሆኑን ገልፆ ነበር፡፡አሁን መጠናቀቁን ተከትሎ በስቱዲዮ ውስጥ በርካታ ነገሮችን አካቶ ለመስራት ዝግጅቱን እያጠናቀቀ ይገኛል ፡፡(roof top) በሮፍቶፕ ሙዚክ ስቱዲዮ የሚቀርቡ ዝግጅቶች Live Music ፣ studio recording፣ roof top pordcas ፣ your celebrity shef እነዚህን እና የመሳሰሉት ይቀርባሉ ተብሏል፡፡እናንተም ሳሚ ዳን (sami dan) ዩትዮብ ቻናል ገብቻችሁ ሰብስክራብ አድርጉ ለበለጠ መረጃ 0913 200515/0923986652 ይደውሉ፡፡
— የኢትዮጲያን አይደል ሶስተኛ ምዕራፉን ሰኔ 16/2016 እንደ ሚጠናቀቅ ተገልጿል፡፡ ላለፉት ሁለት ምዕራፎች በተውኔትም በሙዚቃ ዘርፍ አሸናፊዎችን ሸልሞ እና ወደ ሙዚቃ እንደስትሪ በተጨማሪም ወደ ተውኔት አለም የቀላቀላቸው ይገኛል፡፡ አሁን በሶስተኛው ምዕራፍ እንደ ወትሮ ሁሉ ድምቅ ባለ አቀራረብ ፍፃሜውን ያገኛል ተብሏል፡፡ ዳኞች ዝናሽ ሆላኒ ፣ ሰርፀ ፍሬ ስብዓት ፣ ሰራዊት ፍቅሬ እና ነብዩ ባዬ እንደ ተለመደው ተሰይመው ይጠብቋቸዋል ፡፡
-ዐውደ ፋጎስ 39ኛው ዙር የውይይት መድረክ በሰኔ 16/2016 በወመዘክር አዳራሽ ይደርጋል ተብሏል፡፡ በአቅራቢ ቢኒያም አብራ ሲዘጋጅ የመድረክ መሪዋ የሙዚቃ ባለሞያ ትሬዛ ዮሴፍ የውይይቱ ርዕስ የ “የማ”ወንዶች በአሊጎሪካዊ እና በነገረ -ፍካሬዕይታ” ይሰኛል፡፡ ፕሮግራሙ የሚጀምረው ሰዓት 8:00 ነው ተብሏል፡፡
* በቅርቡ የሚወጡ አልበሞች እንጠቁማችሁ…
– በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የድምፃዊ ወንደሰን መኮንን / ወንዲ ማክ/ የበኩር አልበም” ይንጋልሽ” የፊታችን አርብ ሰኔ 14/2016 ይለቀቃል ተብሏል፡፡ይንጋልሽ አልበም የዘጠኝ አመት የፈጀ ሲሆን በውስጡ 14 የሙዚቃ ክሮችን የያዘ መሆኑን እና አድማጭን ታስቦ የተሰራ አልበም እንደሆነ ድምፃዊ ወንዲ ማክ ገልጿል፡፡ግጥም እና ዜማው በራሱ በድምፃዊ ወንዲ ማክ የማህበረሰብን ፍቅር ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ያጠነጠነው ይህ አልበም ሙሉ ለሙሉ ሰርቶታል፡፡ ተወዳጅ የሙዚቃ ከያኒያን ከወጣት እስከ አንጋፋ በዚህ አልበም ላይ ተሳትፈዋል ፡፡ይህ አልበም የፊታችን አርብ በራሱ በወንደሰን መኮንን( ወንዲ ማክ) ዩትዮብ ቻናል ይለቀቃል ተብሏል፡፡
– የመጀመርያ የበኩር አልበሟን በነሀሴ ወርሀ 17/2016 እንደሚለቀቅ ገልፃለች፡፡ የአልበሙ መጠርያ ርዕስ ” መጠርያዬ ”ይሰኛል በርካታ የሙዚቃ ከያኒያን ተሳትፈዋል አቀናባሪ አዲስ ፍቃዱን ጨምሮ ይህ አልበም ሶስት አመት የለፋችበት አልበም መሆኑንም ጠቁማለች፡፡
ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነ በማህበራዊ የፌስ ቡክ ገጿ ላይ እንዳስታወቀችሁ ”ከዚህ በኃላ የምለቃቸው ፎቶዎች ላይ ስለ አልበሙ አንድ አንድ ነገሮች እላቹኃለሁ በተጨማሪም አዳዲስ ነገሮችም አሉ”ስትል ገልፃለች፡፡
-ድምፃዊ ፍፁም- ቲ ”አያዳላም” አልበሙን አርብ ሰኔ 14/2016 ዓ.ም እንደ ሚለቅ ገልጿል፡፡ ድምፃዊ ፍፁም – ቲ ይንን አልበም ወንደሰን ይሁብ በፕሮዲውሰርነት እና በሪኮርዲንግ / በቅጂ/ እንደ ተሳተፈ እና ሌሎች በርካታ ከያኒያን በአልበሙ የራሳቸውን አሻራ አስፈዋል፡፡ አልበሙ የሚለቀቀው በራሱ ዮትዮብ በፍፁም ቲ አማካኝነት ለህዝብ ይደርሳል ተብሏል፡፡
-ጉቱ አበራ “gaaffiii koo”” ጥያቄዬ”በውስጡ 8 ያህል የሙዚቃ ክሮች ሲኖሩት የመጀመርያ አልበሙን በመጪው ሰኔ 14/2016 አልበሙ የሚለቀቅ ሲሆን በራሱ በጉቱ አበራ ዮትዩብ ቻናል ይለቀቃል ተብሏል፡፡
– ድምፃዊት lri Di”sound Of Rain” የተሰኘ ገሚስ ወይም Ep Album ሐሙስ ሰኔ 13/2016 ይለቀቃል ተብሏል :: ድምፃዊት lri Di የግጥም እና የዜማ ደራሲ ብሎም የጊታር የሙዚቃ መሳርያ ተጫዋች መሆንዋንም ሰምተናል፡፡
– ይሁንአ አልበም የድምፃዊ ካሳሁንእሸቱ ካስዬ የአልበም ምርቃቱ እንደ ቀጠለ ነው በዚህ ሳምንት ከ ሀገር ውጪ ወደ ዱባይ በመጓዝ በፕሪቭሌጅ ክለብ ያስመርቃል ወደ በአሀገር ውስቅ የተለያዩ ክለሞች ተጎዞ ማስመረቁ ይታወሳል፡፡
– ማኪ ኬቢ “እዩልኝ”የተሰኘ ሙዚቃ ሲሆን ግጥሙን ፍሬዘር አበበ ወርቅ እና ብስራት ሱራፌል ዜማ ብስራት ሱራፌል ቅንብር ፣ሚክሲንግ እና ማስተሪንግ ኪሩቤል ተስፋዬ አርብ በናቲ ቲቪ ወደ አድማጮች ይደርሳል ተብሏል፡፡
-ቃልኪዳን መሸሻ”ብቁነህ ” የተሰኘ ሙዚቃ ከሰሞኑ ለ አድማጭ ታደርሳለች ግጥሙን ድምፃዊት ሂና ግርማ ስትሰራው ቅንብር ፣ ሚክስ ፣ ዜማ ካሙዙ ካሳ በድምፃዊት ቃልኪዳን መሸሻ ዳይሬክት የተደረገ ሲሆን በምነው ሸዋ በኩል በቅርብ ይወጣል ተብሏል፡፡
-መብራህቶም አስፋው”መርዑት መፂዮም” የተሰኘ ሙዚቃ ሲሆን ግጥሙን ቴዎድሮስ በረሀ ዜማውን ደስታ ከበደ እና በድምፃዊ መብራህቶም አስፋው ተሰርቷል :: ቅንብሩን ደግሞ አሰፋ አበበ በቅርቡ በናሆም ሪከርድስ በኩል ይለቀቃል ተብሏል፡፡
-ሚኪ ሐሴት- የተለያዩ ሙዚቃዎችን በአንድ መድረክ (live Performance) የተሰራቸውን ሙዚቃዎችን በቅርቡ ለ አድማጭ ያደርሳል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ እናንተም ሚኪ ሀሴት ዮትዮብ ቻናል ገብታችሁ ተከታተሉ፡፡
– የሬጌው የሙዚቃ ስልተ አቀንቃኝ ተወዳጁ ሳሙኤል ብርሀኑ (ሳሚ ዳን) አዲስ የራሱን ስቱዲዮ እያስገነባ እንደ ነበር እና ወደ መጠናቀቁ እየቀረበ መሆኑን ገልፆ ነበር፡፡አሁን መጠናቀቁን ተከትሎ በስቱዲዮ ውስጥ በርካታ ነገሮችን አካቶ ለመስራት ዝግጅቱን እያጠናቀቀ ይገኛል ፡፡(roof top) በሮፍቶፕ ሙዚክ ስቱዲዮ የሚቀርቡ ዝግጅቶች Live Music ፣ studio recording፣ roof top pordcas ፣ your celebrity shef እነዚህን እና የመሳሰሉት ይቀርባሉ ተብሏል፡፡እናንተም ሳሚ ዳን (sami dan) ዩትዮብ ቻናል ገብቻችሁ ሰብስክራብ አድርጉ ለበለጠ መረጃ 0913 200515/0923986652 ይደውሉ፡፡
- See also: ዜና ዕረፍት የድምፃዊ ሚካኤል በላይነህ…