“አልበሙ ሁሉ የሙዚቃ አድማጮችን ታስቦ የተሰራ ነው” ወንደሰን/ መኮንን ወንዲ ማክ/
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የድምፃዊ ወንደሰን መኮንን / ወንዲ ማክ/ የበኩር አልበም” ይንጋልሽ” የፊታችን አርብ ሰኔ 14/2016 ይለቀቃል ተብሏል፡፡
ይንጋልሽ አልበም የዘጠኝ አመት የፈጀ ሲሆን በውስጡ 14 የሙዚቃ ክሮችን የያዘ መሆኑን እና አድማጭን ታስቦ የተሰራ አልበም እንደሆነ ድምፃዊ ወንዲ ማክ ገልጿል፡፡
ግጥም እና ዜማው በራሱ በድምፃዊ ወንዲ ማክ የማህበረሰብን ፍቅር ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ያጠነጠነው ይህ አልበም ሙሉ ለሙሉ ሰርቶታል፡፡ ተወዳጅ የሙዚቃ ከያኒያን ከወጣት እስከ አንጋፋ በዚህ አልበም ላይ ተሳትፈዋል ፡፡
ይህ አልበም የፊታችን አርብ በራሱ በወንደሰን መኮንን( ቴዲ ማክ) ዩትዮብ ቻናል ይለቀቃል ተብሏል፡፡

- See also: ዜና ዕረፍት የድምፃዊ ሚካኤል በላይነህ…