rooftop music …ስቱዲዮ
የሬጌው የሙዚቃ ስልተ አቀንቃኝ ተወዳጁ ሳሙኤል ብርሀኑ (ሳሚ ዳን) አዲስ የራሱን ስቱዲዮ እያስገነባ እንደ ነበር እና ወደ መጠናቀቁ እየቀረበ መሆኑን ገልፆ ነበር፡፡
አሁን መጠናቀቁን ተከትሎ በስቱዲዮ ውስጥ በርካታ ነገሮችን አካቶ ለመስራት ዝግጅቱን እያጠናቀቀ ይገኛል ፡፡
(roof top) በሮፍቶፕ ሙዚክ ስቱዲዮ የሚቀርቡ ዝግጅቶች Live Music ፣ studio recording፣ roof top podcas ፣ your celebrity shef እነዚህን እና የመሳሰሉት ይቀርባሉ ተብሏል፡፡
እናንተም ሳሚ ዳን (sami dan) ዩትዮብ ቻናል ገብቻችሁ ሰብስክራብ አድርጉ ለበለጠ መረጃ 0913 200515/0923986652 ይደውሉ፡፡
yenevibe.com ጎብኙን