ስለ ተወጃጅዋ ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነ ትንሽ እንበላችሁhttps://telegra.ph/file/85f5a2089c…

Reading Time: < 1 minute
ስለ ተወጃጅዋ ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነ ትንሽ እንበላችሁ👇




*”ቬሮኒካ ” ማለት ምን ማለት ይሁን ቬሮኒካ ማለት በጣልያንኛ ” ማሸነፍ” ነው ስትል ገልፃለች፡፡



በተጨዋሪም ስትናገር ” እኔ ደሞ አድጌ መፅሐፍ ቅዱስ ታምረ እየሱስ ላይ  ስፈልግ  ጌታች መዳኒታችን  እየሱስ ክርስቶስ ተሰቅሎ ከተሰቀለበት ሲወርድ ደሙ የጠረገችለት የመጀመርያዋ ሴት  ስምዋ ”ቬሮኒካ” ትባላለች ” ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነ፡፡



በመቀሌ ዩንቨርሲቲ የጋዜጠኝነት ትምህርት ጋዜጠኝነት እና ኮሚኒኬሽን ተመርቃለች ከተመረቀችም በኃላ ለ አንድ አመት በጋዜጠኝነት ዘርፍ  በኮሚኒኬሽን እና ጋዜጠኝነት ስራ ለይ ቆይታለች፡፡



የሙዚቃ ፍቅር ያደረባት በልጅነቷ ቢሆንም ድምጿን ሟሟሸት የጀመረችው በመቀሌ ዩንቨርሲቲ ነው ማህበራዊ ሚዲያን በጎ አላማ ተጠቅማ ነው ተስዕጦዋን ስታወጣ ነበር በኢንስታ ግራም ፣በዩትብ ብዙ ተከታዮችን አፍርታለች ብሎም በምትሰራበት መስርያ ቤት አንድ የሙዚቃ የመስራት እድል መጣላት እድሉንም ተጠቀመች፡፡



የታዋቂ ድምፃዊያን ሙዚቃ የወንድም የሴትም ሙዚቃዎችን ትጫወታለች ለምሳሌ ለመጥቀስ የአስቴር አወቀ፣ቴዎድሮስታ ታደሰ፣ የተሾመ ምትኩ የመሳሰሉትን ትጫወታለች፡፡



በይበልጥ የተሰማችው በተሾመ ምትኩ “ሰማይ ሲላወስ”  የወንድን ዘፈን ወደ ራስዋ ቀለም አምጥታ ስትዘፍን በይበልጥ ወደ ህዝቡ ተስባለች እንዲህ እንዲህ እያለች በከቨር ሙዚቃዎችን መስራት የጀመረችው ቬሮኒካ አዳነ ተካ ወደ የራስዋን ሙዚቃ በመምጣት  ናልኝ፣  ተዉ ፣አበባዬ ፣ ጥፍጥ አለኝ ፣ ኩርፍያ ፣ እናነይ ፣  ከ አስዮ ባንድ ጋር ዘመዴ ሙዚቃ ቅንብሩን ዳግማዊ አሊ የሰራው፣” አባይ ማዶ” ከ ከነገስታት ጋር ከተወዳጅ ዜማ ግጥም ደራሲ እና አቀናባሪዎች ጋር ሰርታለች ፡፡



ሞያን ከቬሮኒካ አዳነ ጋር የሚል ፕሮግራም ጀምራ እንደ ነበር እናስታውሳለን፡፡



via-yenevibe
141260cookie-checkስለ ተወጃጅዋ ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነ ትንሽ እንበላችሁhttps://telegra.ph/file/85f5a2089c…

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print
ልጅ ተሙኤል

ልጅ ተሙኤል

ጋዜጠኛ እና የሙዚቃ ባለሞያ ተመስገን ኡካሬ እባላለሁ ኢካሽ የጋዜጠኝነት ማሰልጠኛ ማዕከል ተምሬ ተመርቄአለሁ ፡፡ እናም አሁን በአራዳ fm 95.1ላይ የኔቫይብ አባል የሙዚቃ አዘጋጅ ነኝ የኔ ጊዜ የሚል ፕሮግማም ፡፡ በሙዚቃ ውስጥ ዜማ ግጥም ፅፋለሁ የሙዚቃ መሳርያም እጫወታለሁ አሁን ላይ ሲደርታ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነኝ ፡፡
ልጅ ተሙኤል

ልጅ ተሙኤል

ጋዜጠኛ እና የሙዚቃ ባለሞያ ተመስገን ኡካሬ እባላለሁ ኢካሽ የጋዜጠኝነት ማሰልጠኛ ማዕከል ተምሬ ተመርቄአለሁ ፡፡ እናም አሁን በአራዳ fm 95.1ላይ የኔቫይብ አባል የሙዚቃ አዘጋጅ ነኝ የኔ ጊዜ የሚል ፕሮግማም ፡፡ በሙዚቃ ውስጥ ዜማ ግጥም ፅፋለሁ የሙዚቃ መሳርያም እጫወታለሁ አሁን ላይ ሲደርታ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነኝ ፡፡

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE