ተወዳጅዋ ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነ ተካ አዲስ አልበም…
የመጀመርያ የበኩር አልበሟን በነሀሴ ወርሀ 17/2016 እንደሚለቀቅ ገልፃለች፡፡ የአልበሙ መጠርያ ርዕስ ” መጠርያዬ ”ይሰኛል በርካታ የሙዚቃ ከያኒያን ተሳትፈዋል አቀናባሪ አዲስ ፍቃዱን ጨምሮ ይህ አልበም ሶስት አመት የለፋችበት አልበም መሆኑንም ጠቁማለች፡፡
ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነ በማህበራዊ የፌስ ቡክ ገጿ ላይ እንዳስታወቀችሁ ”ከዚህ በኃላ የምለቃቸው ፎቶዎች ላይ ስለ አልበሙ አንድ አንድ ነገሮች እላቹኃለሁ በተጨማሪም አዳዲስ ነገሮችም አሉ”ስትል ገልፃለች፡፡
@biggrs yenevibe.com ጎብኙን፡፡