የግጥም ዜማ ደራሲ እና ፕሮዲውሰር አለማየሁ ደመቀ ሊመሰገን ቀን ተቆረጠበት፡፡”ዮቶር ድግስ” ልዩ የሙዚቃ ኮ…

Reading Time: < 1 minute
*
የግጥም ዜማ ደራሲ እና ፕሮዲውሰር አለማየሁ ደመቀ ሊመሰገን ቀን ተቆረጠበት፡፡

“ዮቶር ድግስ” ልዩ የሙዚቃ ኮንሰርት ሊካሄድ እንደሆነ ተገለፀ

“ዮቶር ድግስ “የተሰኘ ልዩ የሙዚቃ ኮንሰርት  ሰኔ 15/2016 ቅዳሜ ከምሽቱ 12 ሰአት ጀምሮ ሊካሄድ  እንደሆነ አዘጋጆቹ ዛሬ ሰኔ 10/2016 በማርየት ሆቴል በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቀዋል።

የኮንሰርቱ አላማ  ከ1991 ዓ.ም ጀምሮ ከ20 በላይ የሆኑ የሙዚቃ ሥራዎችን፣ለ15 ጊዜያት ያህል ተደጋግሞ የታተመውን “ዮቶር 1,ኮብላዩ ” ካሕን እና በቅርቡ ለንባብ ያበቃውን “ዮቶር 2,ቶ” ለሥነጽሁፍ አፍቃሪያን ያበረከተውን ላለፉት 25 አመታት በሙያው ፣በክህሎቱ እና በተሰጥኦው አገር እና ወገንን ሲያገለግል የቆየው ደራሲ፣የግጥምና ዜማ ደራሲ፣ፕሮዲዩሰር እና ድምፃዊ ዓለማየሁ ደመቀን የሚከበርበትና ሁለተኛ መፅሐፉን “ዮቶር 2:ቶ”ን የሚመረቅበት ቀን እንደሆነ አዘጋጆቹ ገልፀዋል ። የኮንሰርቱ መግቢያ ዋጋ=2999.00 ብር

@biggrs @yenevibe
141180cookie-checkየግጥም ዜማ ደራሲ እና ፕሮዲውሰር አለማየሁ ደመቀ ሊመሰገን ቀን ተቆረጠበት፡፡”ዮቶር ድግስ” ልዩ የሙዚቃ ኮ…

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print
ልጅ ተሙኤል

ልጅ ተሙኤል

ጋዜጠኛ እና የሙዚቃ ባለሞያ ተመስገን ኡካሬ እባላለሁ ኢካሽ የጋዜጠኝነት ማሰልጠኛ ማዕከል ተምሬ ተመርቄአለሁ ፡፡ እናም አሁን በአራዳ fm 95.1ላይ የኔቫይብ አባል የሙዚቃ አዘጋጅ ነኝ የኔ ጊዜ የሚል ፕሮግማም ፡፡ በሙዚቃ ውስጥ ዜማ ግጥም ፅፋለሁ የሙዚቃ መሳርያም እጫወታለሁ አሁን ላይ ሲደርታ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነኝ ፡፡

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE