የቅዳሜ ምስጋና…
ፒያኒስት ግርማ ይፍራሸዋ በብዙ ሊነገርለት የሚገባ በሰራው ልክ ያልተመሰገነ በያሬድ የሙዚቃ ትምህርት ቤት መምህር ሆኖ ያገለገለ (የረቂቅ የሙዚቃ አልበም ባለቤት )ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል ህዝብን እያገለገለ ያለ ድንቅ ሙዚቀኛ ፡፡ በህዝብ ዘንድ #ጠንካራው #መንፈሴ በተሰኘው ረቂቅ አልበም ይታወቃል፡፡
ፒያኒስት ጋሽ ግርማ ይፍራሸዋ ስለ ሰጠኸን ሙዚቃ ስለ ምትሰጠን ሁሉ ፡፡
የኔ ቫይብ የመዝናኛ እና የሙዚቃ ዝግጅት ክፍል ከልብ ያመሰግንሀል፡፡
yenevibe.com @biggrs