እንኳን ደስ አለህ ድምፃዊ መሳይ ተፈራ እና ከጀርባ ሆናችሁ የሰራችሁት ድንቅ የሙዚቃ ከያኒያን ጭምር፡፡-በየ…

Reading Time: < 1 minute
እንኳን ደስ አለህ ድምፃዊ መሳይ ተፈራ እና ከጀርባ ሆናችሁ የሰራችሁት ድንቅ የሙዚቃ ከያኒያን ጭምር፡፡

-በየኔ ቫይብ የኢትዮጲያ የሙዚቃ ሰንጠረዝ አብዛኛውን ሰሞኑን በወጣው የመሳይ ተፈራ የልቤን አልበም ተቆጣጥሯል፡፡

– ናትናኤል ግርማቸው ፅሁፍህ ብርቱ ነው ፣ ታምሩ አማረ ጣቶችህ ምን ጊዜም በበጎ መንገድ ይሞገሳሉ የየኔ ቫይብ ወዳጆች ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡

እንኳን ደስ አላችሁ ፡፡ ሌሎችንም ተጨማሪ ለማየት👇

• Our Main Website 👉
https://yenevibe.com

• Weekly, Monthly & Yearly Charts 👉
https://yenevibe.com/charts

• Weekly Music Charts 👉
https://yenevibe.com/weekly-top-hit-songs

@yenevibe
140830cookie-checkእንኳን ደስ አለህ ድምፃዊ መሳይ ተፈራ እና ከጀርባ ሆናችሁ የሰራችሁት ድንቅ የሙዚቃ ከያኒያን ጭምር፡፡-በየ…

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print
ልጅ ተሙኤል

ልጅ ተሙኤል

ጋዜጠኛ እና የሙዚቃ ባለሞያ ተመስገን ኡካሬ እባላለሁ ኢካሽ የጋዜጠኝነት ማሰልጠኛ ማዕከል ተምሬ ተመርቄአለሁ ፡፡ እናም አሁን በአራዳ fm 95.1ላይ የኔቫይብ አባል የሙዚቃ አዘጋጅ ነኝ የኔ ጊዜ የሚል ፕሮግማም ፡፡ በሙዚቃ ውስጥ ዜማ ግጥም ፅፋለሁ የሙዚቃ መሳርያም እጫወታለሁ አሁን ላይ ሲደርታ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነኝ ፡፡

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE