ድምፃዊ ኤርሚያስ ሙላ እና ድምፃዊት እርገት ሰለሞን ጥምረት …
ተወዳጁ ድምፃዊ በራሱ ማህበራዊ ገፅ እንዲህ ሲል ገልጿል
“እንዴት አላችሁ ውድ የሙዚቃ አድማጮች ?
የፊታችን አርብ ሰኔ 7/2016ዓ.ም “እስከ ወዲያኛው ” የተሰኘ የሙዚቃ ቪድዮ ሰርቼ ለናንተ ለውድ አድማጮቼ አደርሳለሁ ። በኤርምያስ ሞላ እና የኢትዮጵያን አይዶል top 5 ተወዳዳሪ በነበረችው በእርገት ሰለሞን(ናኒ) በቅብብል የተሰራ ሲሆን እንደተለመደው ከጀርባ በርካታ ሰዎች ተሳትፈውበታል ። የሙዚቃ ቪድዮን በኤርምያስ ሞላ የዩቲዩብ ቻናል ላይ ታገኙታላችሁ እየገባችሁ አድምጡልኝ ። የተሰማችሁን አስተያየት ፃፉልኝ ። ቻናሉን ሰብስክራይብ አድርጉልኝ አመሰግናለሁ”
ኤርምያስ ሞላ
@yenevibe @biggrs

- See also: የግራንድ አፍሪካ ረን
- See also: የህትመትና ማስታወቂያ ማሰልጠኛ አካዳሚ ተከፈተ