”በገዛ ፍቃዴ EBSን ለቅቂያለሁ”
ጋዜጠኛ ታሪኩ ዘውዱ ከዘጠኝ ወር የስራ ላይ ቆይታ በኃላ በገዛ ፍቃዴ ጣቢያውን ለመልቀቅ ተገድጃለሁ ያለው ታሪኩ “ትዝብቴን እና ቆይታዬን ከራሴ ጋር ተማክሬ የማካፍላችሁ ይሆናል። ስታበረታቱኝ ለነበራችሁ ለማውቃችሁም ሆነ ለማላውቃችሁ በሙሉ ከልብ የመነጨ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ!” በማለት ከጣቢያ በራሱ ፍቃድ መልቀቁን አስታውቋል።
via – FastMereja.com