ተወዳጁ ድምፃዊ ዳዊት ፅጌ በበማህበራዊ ገፁ ላይ እንዲህ ሲል ገልጿል፡፡👇
“ሰላም ወዳጆቼ እንዴት ናችሁ?
በመጪው ማክሰኞ ሰኔ 04 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ጀምሮ በአሜሪካን ኤምባሲ ውስጥ በሚገኘው የሳችሞ ማእከል ውስጥ ፕሪስቴጅ አዲስ በሚያዘጋጀው የኪነ ጥበብ ዝግጅት ላይ ሃሳቦችን በጋራ የምናሸራሽርበት መድረክ ተሰናድቶ ይጠብቃችህዋል :: መጥታችሁ የፕሮግራሙ ታዳሚ ትሆኑ ዘንድ እየጋበዝኩ : በዚህ መድረክ ላይ ለመታደም ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ ስል በትህትና እጠይቃለሁ” :: ብሏል፡፡
https://bit.ly/SatchmoCenterMembership