የቅዳሜ ምስጋና…ተወዳጁ አንጋፋው አቀናባሪ የሮሀ ባንድ እና የዳህላክ ባንድ መስራች ዳዊት ይፍሩ 1970 ጀም…

Reading Time: < 1 minute
*
የቅዳሜ ምስጋና

ተወዳጁ አንጋፋው አቀናባሪ የሮሀ ባንድ እና የዳህላክ ባንድ መስራች ዳዊት ይፍሩ 1970 ጀምሮ አሻውን ለ ኢትዮጲያ የሙዚቃ ኢንደስትሪ አበርክተዋል የኪቦርዱ አለቃ የብዙዎች የታሪካቸው ቀና መንገድ ጠቋሚ ሙዚቃን ዘመን እያሻገሩ ትልውድን ወልደውበታል፡፡

ስለ ሰጠኸን እና ስለ ምትሰጠን ሁሉ (የኔ ቫይብ የመዝናኛ እና የሙዚቃ ዝግጅት ክፍል) እናመሰግሀለን ፡፡

@yenevibe @biggrs
140280cookie-checkየቅዳሜ ምስጋና…ተወዳጁ አንጋፋው አቀናባሪ የሮሀ ባንድ እና የዳህላክ ባንድ መስራች ዳዊት ይፍሩ 1970 ጀም…

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print
ልጅ ተሙኤል

ልጅ ተሙኤል

ጋዜጠኛ እና የሙዚቃ ባለሞያ ተመስገን ኡካሬ እባላለሁ ኢካሽ የጋዜጠኝነት ማሰልጠኛ ማዕከል ተምሬ ተመርቄአለሁ ፡፡ እናም አሁን በአራዳ fm 95.1ላይ የኔቫይብ አባል የሙዚቃ አዘጋጅ ነኝ የኔ ጊዜ የሚል ፕሮግማም ፡፡ በሙዚቃ ውስጥ ዜማ ግጥም ፅፋለሁ የሙዚቃ መሳርያም እጫወታለሁ አሁን ላይ ሲደርታ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነኝ ፡፡

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE