አዳዲስ የሚወጡ ሙዚቃዎችን እንዲሁም ሙዚቃዊ ክስተት የሙዚቃ አልበም እንድታዳምጡ በዚህ ሳምንትም ይዘናል፡፡-…

Reading Time: < 1 minute
አዳዲስ የሚወጡ ሙዚቃዎችን እንዲሁም ሙዚቃዊ ክስተት የሙዚቃ አልበም እንድታዳምጡ በዚህ ሳምንትም ይዘናል፡፡

-ሔዋን ገብረወልድ -“ያንተን” የተሰኘ ነጠላ ሙዚቃ ሲሆን ግጥሙን መዓልቲ ኪሮስ ዜማ ምረት አብደስታ ቅንብር ስማገኘሁ ሳሙኤል በጋራ ሙዚቃን ሰርተውታል፡፡ሔዋን ገብረ ወልድ ስለዚህ ሙዚቃ ስትገልፅ ” አንድን ስራ ፍሬ አፍርቶ ማየት ትልቅ ደስታ አለው” ስትል ገልጿለች፡፡

https://telegra.ph/file/c61672d903031a25b418b.jpg

-መስፍን በቀለ- ”ላመስግን” ሲል አዲስ ነጠላ ሙዚቃውን ይዞ ይመጣል ይህ ሙዚቃ 1.5 ሚልየን ብር ከፍተኛ ገንዘብ እንደ ፈሰሰበት የተገለፀ ሲሆን አርብ ምሽት በማራኪ እንተርቴመንት ዩትዮብ ቻናል በኩል ይለቀቃል ተብሏል፡፡



-ናቲ ኬር(ናቲ ሀይሌ) -”ንቁ” የተሰኘ ሙዚቃ ሲሆን ግጥም እና ዜማ ናቲ ሀይሌ (ናቲ-ኬር) ቅንብር ቢኒ አንዴ ሚክስ እና ማስተሪንግ ቢኒ አንዴ ክራር ሰለሞን ሀይለማርያም ማሲንቆ ደግሰው አበበ ይገኙበታል፡፡



– ያናቲ ዲንቁ- ቆሳ ዲሲ(qoosaa Dhiisii) የተሰኘ የኦሮምኛ አዲስ ነጠላ ሙዚቃ ይዛ ስትመጣ ግጥም እና ዜማ አቦ በዳሶ ቅንብር ታምሩ ዲሪባ ሚክስ እና ማስተሪንግ አብርሀም ኪዳነ ሰርተውታል ፡፡



-እስጢፋኖስ ቶማስ-”እኔን ብሎ አኩራፊ” የተሰኘ ሙዚቃ ይዞ እየመጣ ሲሆን ከዚህ ቀደም በህዝብ ዘንድ ያስተዋወቀው “ሁሌ አይመችሽም” ነጠላ ሙዚቃ ነበር፡፡ በቅርቡ አዲስ ነጠላ ሙዚቃ ይዞ ይመጣል ተብሏል፡፡



– አዲስ ሚውዚክ ሐዋርድ- በቅርቡ እንዲሚካሄድ አዘጋጆቹ እየገለፁ ይገኛሉ በርካታ የጥበብ ከያኒያን የሰሩትን ስራ ለእጩነት ቀርቦ የሚሸልም አዲስ ሚውዚክ አዋር ።በቅርቡ ይካሄዳል ተብሏል፡፡



@yenevibe @biggrs yenevibe.Com ጎብኙን፡፡
139960cookie-checkአዳዲስ የሚወጡ ሙዚቃዎችን እንዲሁም ሙዚቃዊ ክስተት የሙዚቃ አልበም እንድታዳምጡ በዚህ ሳምንትም ይዘናል፡፡-…

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print
ልጅ ተሙኤል

ልጅ ተሙኤል

ጋዜጠኛ እና የሙዚቃ ባለሞያ ተመስገን ኡካሬ እባላለሁ ኢካሽ የጋዜጠኝነት ማሰልጠኛ ማዕከል ተምሬ ተመርቄአለሁ ፡፡ እናም አሁን በአራዳ fm 95.1ላይ የኔቫይብ አባል የሙዚቃ አዘጋጅ ነኝ የኔ ጊዜ የሚል ፕሮግማም ፡፡ በሙዚቃ ውስጥ ዜማ ግጥም ፅፋለሁ የሙዚቃ መሳርያም እጫወታለሁ አሁን ላይ ሲደርታ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነኝ ፡፡
ልጅ ተሙኤል

ልጅ ተሙኤል

ጋዜጠኛ እና የሙዚቃ ባለሞያ ተመስገን ኡካሬ እባላለሁ ኢካሽ የጋዜጠኝነት ማሰልጠኛ ማዕከል ተምሬ ተመርቄአለሁ ፡፡ እናም አሁን በአራዳ fm 95.1ላይ የኔቫይብ አባል የሙዚቃ አዘጋጅ ነኝ የኔ ጊዜ የሚል ፕሮግማም ፡፡ በሙዚቃ ውስጥ ዜማ ግጥም ፅፋለሁ የሙዚቃ መሳርያም እጫወታለሁ አሁን ላይ ሲደርታ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነኝ ፡፡

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE