ዛሬ ከሰማናቸው አሳዛኝ ዜናዎች መካከል
የተወጃጅዋ አርቲስት ዘሪቱ ከበደ የመጀመሪያ ልጅ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ
አርቲስት ዘሪቱ ከበደ ከሶስት ልጆችዋ መካከል የ 15 ዓመት የመጀመሪያ ልጅዋ “ ክርስቲያን ላቃቸው” በአጋጠመው ድንገተኛ ህመም በ ላንሴት አጠቃላይ ሆስፒታል በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን ተሰምቷል።
የኔ ቫይብ የመዝናኛ እና የሙዚቃ ዝግጅት ለወዳጅ ዘመድ ፣ ለአድናቂዎችዋ ሁሉ መፅናናትን እንመኛለን፡፡

- See also: ዜና ዕረፍት የድምፃዊ ሚካኤል በላይነህ…