…ምስጋናዬ ይድረስ ለሳክፎኒስት ይርጋሸዋ ደብሩ…የደሞ አዲስ የባለ ተስፅጦ ውድድር ፍፃሜ ጊዜ አንዲት ጀግኒት…

Reading Time: < 1 minute
*
ምስጋናዬ ይድረስ ለሳክፎኒስት ይርጋሸዋ ደብሩ

የደሞ አዲስ የባለ ተስፅጦ ውድድር ፍፃሜ ጊዜ አንዲት ጀግኒት እስት የሙዚቃ ውበቱን በያዘችሁ ሳክስፎን ትገልፃለች፡፡

ስራዎቿን ከድምፃዊያን ባሻገር የእሷን ሳክስፎን ስሰማው ነበር ፡፡ ከ አድዋ ባንድ የሙዚቃ መሳርያ ተጫዋች” ይርጋሸዋ ገብሩ ጀግኒት እንስት ፡፡

በተለያየ ጊዜያት አያታለሁ በምትጫወታቸው ስልቶች ገርሞኝ እሰማለሁ አደንቃለሁ ሁሌም ደሞ አዲስ ውድድር ሲመጣ እሷን ለመመልከት ነበር የምገኘሁ፡፡ እሷን ቦታው ድረስ ሄዶ ማለት ትልቅ እድለኝነት ነው፡፡

ቀርቤ ባላውቃትም በጓደኛዬ እና የልብ ወዳጄ ድምፃዊ ተስፋዬ ዋልተንጉስ ደግነቷን ፡ ጨዋነቷን ፣ የስራ እክብር እንዳላት ይነግረኛል፡፡

በኛ ዝግጅት በየኔ ቫይብ የመዝናኛ እና የሙዚቃ ዝግጅት ክፍል ሰፋ ያለ ቆይታ ይኖረናል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡

@biggrs
139800cookie-check…ምስጋናዬ ይድረስ ለሳክፎኒስት ይርጋሸዋ ደብሩ…የደሞ አዲስ የባለ ተስፅጦ ውድድር ፍፃሜ ጊዜ አንዲት ጀግኒት…

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print
ልጅ ተሙኤል

ልጅ ተሙኤል

ጋዜጠኛ እና የሙዚቃ ባለሞያ ተመስገን ኡካሬ እባላለሁ ኢካሽ የጋዜጠኝነት ማሰልጠኛ ማዕከል ተምሬ ተመርቄአለሁ ፡፡ እናም አሁን በአራዳ fm 95.1ላይ የኔቫይብ አባል የሙዚቃ አዘጋጅ ነኝ የኔ ጊዜ የሚል ፕሮግማም ፡፡ በሙዚቃ ውስጥ ዜማ ግጥም ፅፋለሁ የሙዚቃ መሳርያም እጫወታለሁ አሁን ላይ ሲደርታ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነኝ ፡፡

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE