ድምፃዊት ሔዋን ገ/ወልድ አዲስ ነጠላ ዜማ በቅርቡ …
በራስዋ በማህበራዊ ገፅ እንዲህ ስትል ገልጿለች፡፡ 👇
“አንድ ስራ ፍሬ አፍርቶ ማየት ትልቅ ደስታ አለው:: ይህን አዲሱን የሙዚቃ ሥራዬን ሳቀርብ ለሙዚቃ ወዳጆች እና ቤተሰቦች በሙሉ እንደምትወዱት ተስፋ በማድረግ ነው” ብላለች፡፡
“ያንተን” የተሰኘ አዲስ ነጠላ ሙዚቃ ይዛ ስትመጣ የሙዚቃው ግጥም ፀሐፊ ምልቲ ኪሮስ ዜማ ምህረት አብ ቅንብር ሚክስ እንዲሁም ማስተሪንግ ስማገኘሁ ሳሙኤል (ዲታ ስቱዲዮ)::
@biggrs @yenwvibe