ድምፃዊ መሳይ ተፈራ የበኩር አልበም “የልቤን” …https://telegra.ph/file/744d2e613447…

Reading Time: < 1 minute
ድምፃዊ መሳይ ተፈራ የበኩር አልበም “የልቤን” …



ተወዳጁ ድምፃዊ እና ተዋናይ መሳይ ተፈራ አምስት አመት የፈጀበት ”የልቤን” የተሰኘ አዲስ አልበሙን የፊታችን ሰኔ 1/2016 ይወጣል ተብሏል:: ሰኔ አንድ አልበሙ የሚለቀቅ ሲሆን  አልበሙ የሚያጠነጥነው ስለሀገር ፣ስለ ፍቅር ፣ ማህበራዊ ጉዳይዮች የመሳሰሉት እንደ ተዳሰሰ ድምፃዊው ገልጿል፡፡



“የልቤን” አልበም በውስጡ 12 /አስራ ሁለት/ የሙዚቃ ክሮች ያሉት ሲሆን በርካታ ከያኒያን በአልበሙ ተሳትፈዋል ግጥም ዜማ ደራሲዎች ጎሳዬ ተስፋዬ ፣ ሞገስ ተካ ፣  አቤል ሙሉጌታ ፣ መሳይ ተፈራ ፣ ናትናኤል ግርማቸው(9) ያህል ፣ አቡዲ፣ ምረትአብ ደስታ ፣ አንተነህ ምናሉ ፣ ወንደሰን ይሁብ እና አቡዲ ተሳትፈዋል ፡፡ ማስተሪንጉን ኪሩቤል ተስፋዬ



በቅንብሩ ታምሩ አማረ ቶሚ(9) ያህል ፣ ሚካኤል ሀይሉ/ሚኪ ጃኖ/(3) ሙዚቃ ፣ አቤል ጳውሎስ(1) ያህል በቅንብሩ የራሳቸውን ጥበባዊ አሻራ አሳርፈዋል ፡፡

ተዋናይ እና ድምፃዊ መሳይ ተፈራ ወደ አምስት የሚጠጉ ፊልሞች ላይ እና ወደ ሶስት የሚጠጉ ተከታታይ ፊልም ላይ ተሳትፋል፡፡



በቅርቡ የሚወጣው አዱሱ አልበሙ በራሱ ዩትዮብ ቻናል( መሳይ ተፈራ ዩትብ ቻናል ) እና በለተያዩ የሙዚቃ መተግበርያ ላይ  ለአድማጮች  እንደሚደርስ ዛሬ በግንቦት 26/2016 ዓ.ም በቤልቪው ሆቴል በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አሳውቋል፡፡



@yenevibe @biggrs Mesay Tefera
139440cookie-checkድምፃዊ መሳይ ተፈራ የበኩር አልበም “የልቤን” …https://telegra.ph/file/744d2e613447…

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print
ልጅ ተሙኤል

ልጅ ተሙኤል

ጋዜጠኛ እና የሙዚቃ ባለሞያ ተመስገን ኡካሬ እባላለሁ ኢካሽ የጋዜጠኝነት ማሰልጠኛ ማዕከል ተምሬ ተመርቄአለሁ ፡፡ እናም አሁን በአራዳ fm 95.1ላይ የኔቫይብ አባል የሙዚቃ አዘጋጅ ነኝ የኔ ጊዜ የሚል ፕሮግማም ፡፡ በሙዚቃ ውስጥ ዜማ ግጥም ፅፋለሁ የሙዚቃ መሳርያም እጫወታለሁ አሁን ላይ ሲደርታ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነኝ ፡፡
ልጅ ተሙኤል

ልጅ ተሙኤል

ጋዜጠኛ እና የሙዚቃ ባለሞያ ተመስገን ኡካሬ እባላለሁ ኢካሽ የጋዜጠኝነት ማሰልጠኛ ማዕከል ተምሬ ተመርቄአለሁ ፡፡ እናም አሁን በአራዳ fm 95.1ላይ የኔቫይብ አባል የሙዚቃ አዘጋጅ ነኝ የኔ ጊዜ የሚል ፕሮግማም ፡፡ በሙዚቃ ውስጥ ዜማ ግጥም ፅፋለሁ የሙዚቃ መሳርያም እጫወታለሁ አሁን ላይ ሲደርታ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነኝ ፡፡

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE