በዛሬው ፍፃሜ አንዲት ጀግኒት እስት ላመስግን
በዛሬው አቀናረብ ደሞ አዲስ የድምፃዊያን ውድድር ” ከ አድዋ ባንድ የሙዚቃ መሳርያ ተጫዋች” መሀል አንዲት እንስት አለች፡፡
በለያየ ጊዜያት አያታለሁ “ሳክፎኒስት” ሁሌም ደሞ አዲስ ውድድር ሲመጣ እሷን ለመመልከት ነበር የምገኘሁ፡፡ ዛሬ ግን ቦታው ድረስ አየሁ ፡፡
ጀግኒት እንስት ሳክፎኒስት ለ ሌላው ድምቀት እሷ ነበረች፡፡ ባለሽበት ምስጋናዬ ይድረስሽ
@biggrs

- See also: ዜና ዕረፍት የድምፃዊ ሚካኤል በላይነህ…