ደሞ አዲስ የባለ – ተስዕጦ የድምፃዊያን ውድድር በደማቅ ሁኔታ የመጀመርያው ምዕራፍ ተጠናቀቀ፡፡
በዋልታ ቲቪ ዘውትር እሁድ ከ ቀኑ 9:00 /ዘጠኝ ሰዓት/ ጀምሮ የሚተላለፈው “ደሞ አዲስ” የባለ ተስዕጦ የድምፃዊያን ውድድር “24” የባለ ተስዕጦ ድምፃዊያን ይዞ ጀመረው በስተ መጨረሻ ግንቦት 25/ 2016 የመጀመርያ ምዕራፉን ፍፃሜውን አጊንቷል ፡፡
በቦታውም ጥሪ የተደረገላቸው የክብር እንግዶች የድምፃዊያን ቤተሰቦች እንዲሁም የደሞ አዲስ ተወዳዳሪዎች በቦታው በመገኘት እና የቀድሞ ተወዳዳሪ አብርሀም ሸዋንቅጣው ሙዚቃ አቅርቦ በደሞ አዲስ አማካኝነት ከተወዳጁ ኤልያስ ተባበል እጅ የ አምሳ ሺህ ብር ተሸላሚ ሆኗል፡፡ ሌሎችም ውድድሩን ተከታትለዋል የሚሹትን ሁሉ ደግፈዋል፡፡
ውድድሩ ከመጀመሩ በፊት “የደራሼ ብሔረሰብ” -ፍና የባለውን ባህላዊ ውብ ዳንስ አቅርበዋል፡፡ተወዳዳሪዎች ለፍፃሜ ያለፉት አብርሀም ኸይሩ ፣ ዮሐንስ ወርቁ እና ማትያስ ደርብ ከ አድዋ ባንድ ጋር የሙዚቃ ስራዎቻቸውን አቅርበዋልና፡፡
አብርሀም ኸይሩ እና ያሬድ ነጉ👇…
ዮሐንስ ወርቁ እና የሺ ደምመላሽ👇
ማትያስ ደርብ እና ትዕግስት ሀይሉ/እግቱ/👇
በመድረኩም ወደ ስድስት የሚጠጉ ሙዚቃዎች ሲያቀርቡ የጋሽ ሚኒልክ ወስናቸው ሁለት ሙዚቃዎች፣ የጋሽ ጥላሁንን ገሰሰ ፣ ጌታቸው አስፋው ፣ እሳቱ ተሰማ እና የመሳሰሉት ድምፃዊያንን ቀያይጠው አቅርበውታል፡፡
የዳኞች እና ተወዳዳሪዎች ያሬድ ነጉ ፣ የሺህ ደምመላሽ ፣ ትዕግስት ሀይሉ( እግቱ) በቦታው ተሰይመው አስተያየትም ድጋፍም ሰተዋል፡፡ በመድረኩት የመራው ደግሞ እንግዳሰው ሐብቴ/ ቴዲ/ በዚህ መሰረት “8970” sms በህዝብ ሙሉ ድምፅ አሸናፊ ሲሆኖ ከተዘጋጀው የሁለት ሚልየኑን ብር አንድሚልየኑን ማሸነፍ ሲችል እግቱም በአንፃሩ የአንድ ሚልየን ብር አሸናፊ ሆናዋል ፡፡ “ማትያስ ደርብ” በ2016 ዓመተ ዕህረት የመጀመርያ ምዕራፍ የዋንጫ እና እንዲሁም የምስክር ወረቀት ተቀብሏል፡፡
ዘጋቢ ተመስገን ኡካሬ የሐጌልጅ
@biggrs @yenevibe