ዳኞች ለተወዳዳሪዎች የሙዚቃ ምርጫ ላይ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ መከሩ…
ፋና ላምሮት የባለ ተስዖጦ የድምፃዊያን ውድድር ሶስተኛ ሳምንት የመጀመርያ ምዕራፍ ተወዳዳሪዎች በአማረ ሁኔታ በተለያየ ክንውኖች ውድድሩ አሳምረው አቅርበዋል ዳኞች ሁሌም በከፍታ ውስጥ ሆነው ዳኝነትን ሰተዋል ኮከብ ባንድ የሙዚቃ ስራዎቻቸውን ከተወዳዳሪዎች ጋር አከናውነዋል፡፡
*ምን አዲስ ነገር ታየ…
-የኮከብ ባንድ የሙዚቃ መሳርያ ተጫዋቾች የልጆች ለውጥ አድርገው ዛሬ ለህዝብ አስተዋውቀዋል አቤል ለዓለም ፡ ድራመራር አቤል ድረስ ፡ ሳክፎኒስት እነዚህ በኮከባ ባንድ ውስጥ አዲስ የመጡ ናቸው ፡፡
– በቦታው የተገኙ ታዳሚዎች ውድድሩን ከመመልከት ባለፈ የራሳቸውን ተህዕጦ እና ለ ፋና ላምሮት ያላቸውን ፍቅር እና አክብሮት ገልፃዋል፡፡ አሸናፊ በሪሁን ድምፃዊ ከታዳሚዎች መሀል የጥላሁን ገሰሰ( የድሌ ነሽን ) ሙዚቃ አቀረበ ለተወዳዳሪዎችም ምክርም ለግሷል፡፡ በተጨማሪም ከተዳሚ መሀል ፋና ላምሮት ምንጊዜም የማይጠፋው ተመልካች ዳግማዊ ንጉሴ ስለ ፋና ላምሮት ያለውን የተሰማውን በተጨማሪም ግጥም አቅርቧል፡፡ ከተናገረው መሀል ”ፋና ላምሮት ሳንከፍል የምንማርበት ትምርት ቤት ነው”ሲል ተደምጧል፡፡
-በውድድሩ ከቀረቡት ውስጥ ግጥም ዜማ ቅንብር የሰሩትን እንግለፅ ከ አቀናባሪ ዮሐንስ ተኮላ ፣ ቴዲ ማክ ፣ ኤልያስ መልካ ፣ አበጋዝ ክብረ ወርቅ እና የመሳለሱት ከግጥም ዜማ አንፃር አያ ሙሌ ፣ አበበ መለሰ እና የመሳሰሉት በመድረኩ ቀርበዋል፡፡
* ዳኞች ከስልትም ከስሜትም አሳብ ሰተዋል፡፡
የዜማ ሐረጋት/ፍሬዚንግ/ ፣ ትንፋሽ ቁጥጥር እና አጠቃቀም ፣የሙዚቃን አገላለፅ ፣ የድምፅ ቀለም፣ ቅኝት ፣ ቫይብራቶ/ የድምፅ መንቀጥቀጥ፣ ሪትም፣ የሙዚቃ ምርጫ፣ በራስ ድምፅ ማዜም፣ የሙዚቃው ሐሳብ ፣ መዋሀድ፣ ናዛሊ ቮይስ/ የአፍንጫ ድምፀት/ ፣ ኳንታይዝ፣ ሬንጅ ፣ ቅላፄ፣ የዜማን ማጤን፣ የቃላት መቆራረጥ የመሳሰሉት ተነስተዋል፡፡
* ኮከብ ባንድ (16) ሙዚቃዎች ከ ተወዳዳሪዎች ጋር በመሆን ሙዚቃ አቅርበዋል፡፡
ጋሽ ሙሀሙድ/ዝምታ ነው መልሴ/፣ ሚኒልክ ወስናቸው/ቆንጆ/ ፣ ኩኩ ሰብስቤ እንደ ገና የሰራችሁ/ እንባዬ/ ፣ አበበ ተካ/ወፍዬ/ ፣ ታምራት ሞላ/እንባዬ አልቆም አለ/ ፣ ጥላሁን ገሰሰ/ አምሳሉ/ ፣ ቴዲ ታደሰ/ ሉባንጃዬ/ ፣ ትዕግስት ፋንታሁን/እንደ ተሸፈነ/ ፣ እብስት ጥሩነህ/ በፈጠረህ/ ፣ አሊ ቢራ/ አማሌሌ/ ፣ ተሾመ ምትኩ/ ንገሪኝ/ ፣ ሙሉቀን መለሰ/ ውሀ ወላዋይ/ እና የመሳሰሉት በመድረኩ ቀርበዋል፡፡
* ዳኞች ለሕይወታችን ስንቅ ለተወዳዳሪዎች ብርታት ይሆን ዘንድ አልስተያየት ሰተዋል፡፡
–ብሩክ አሰፋ :- አንድን ሙዚቃ ስንመርጥ በጥበባዊ መንገድ እንዴት ማቅረብ አለብን ብሎ ማሰብ፡፡
– የሹምነሽ ታዬ:- አንድ ድምፃዊ የሚገመገመው የተለያዩ የሙዚቃ ስራ ሲያቀርብ ነው፡፡
– አማኑኤል ይልማ:- ሙዚቃ ስታቀርቡ አድጎ ከመጣ ችግር የለውም በሁሉም ነገር፡፡
* ወደ ቀጣይ ዙር ያለፉ እና የተሰባቹንም ከ ነሙሉ ነጥብ እንግለፅ፡፡
-ጴጥሮስ ማስረሻ-59640 አጠቃላይ ነጥብ፡፡
-ናሆም ነጋሽ-59605 አጠቃላይ ነጥብ፡፡
-ኤርሚያስ ዳኛው- 58641 አጠቃላይ ነጥብ፡፡
-ዝንታለም ባዬ- 58247 አጠቃላይ ነጥብ፡፡
-ዘላለም ፀጋዬ- 58219 አጠቃላይ ነጥብ፡፡
-ትዕግስት አንተነህ-58199 አጠቃላይ ነጥብ በማምጣት፡፡
የእለቱ ተሰናባች የሶስተኛ ሳምንት የመጀመርያው ምድብ ተወዳዳሪ የተለያዩ የሙዚቃ ስራ አቅርቦ ዳኞችን አስገርሟል ከዛም በተጨማሪ ለተለዳዳሪው አሳብ ሰተዋል፡፡
የእለቱ ተሰናባች ጌታነው ስመኝ-57744 አጠቃላይ ነጥብ፡፡ በፋና ላምሮት አብሮነቱን ገልፆ ከ5000 ብር ጋር አሰናብቶታል፡፡
ዘጋሚ ተመስገን ኡካሬ የሐጌ ልጅ
ፋና ላምሮት
መልካም መልካሙን ይግጠመን፡፡

- See also: የህትመትና ማስታወቂያ ማሰልጠኛ አካዳሚ ተከፈተ
-በውድድሩ ከቀረቡት ውስጥ ግጥም ዜማ ቅንብር የሰሩትን እንግለፅ ከ አቀናባሪ ዮሐንስ ተኮላ ፣ ቴዲ ማክ ፣ ኤልያስ መልካ ፣ አበጋዝ ክብረ ወርቅ እና የመሳለሱት ከግጥም ዜማ አንፃር አያ ሙሌ ፣ አበበ መለሰ እና የመሳሰሉት በመድረኩ ቀርበዋል፡፡
* ዳኞች ከስልትም ከስሜትም አሳብ ሰተዋል፡፡
የዜማ ሐረጋት/ፍሬዚንግ/ ፣ ትንፋሽ ቁጥጥር እና አጠቃቀም ፣የሙዚቃን አገላለፅ ፣ የድምፅ ቀለም፣ ቅኝት ፣ ቫይብራቶ/ የድምፅ መንቀጥቀጥ፣ ሪትም፣ የሙዚቃ ምርጫ፣ በራስ ድምፅ ማዜም፣ የሙዚቃው ሐሳብ ፣ መዋሀድ፣ ናዛሊ ቮይስ/ የአፍንጫ ድምፀት/ ፣ ኳንታይዝ፣ ሬንጅ ፣ ቅላፄ፣ የዜማን ማጤን፣ የቃላት መቆራረጥ የመሳሰሉት ተነስተዋል፡፡
- See also: የግራንድ አፍሪካ ረን