Salon Music Show !
የቤት ውስጥ ኮንሰርት ( Home Concert )
ነገስታቶችችን ስናነሳ እልፍኞቻቸው እናስታውሳለን። በክብር በሥርዓት በልፍኞቻቸው በዓይነ ህሊና ላፍታ እንታደመናለን።
እልፍኝ አስከልካዩም እንደ ማዕረጋችን በወጉ ያስተናግዱናል።
አሁን ደግሞ የልፍኙ (የሳሎኑ) ጋባዥም ተጋባዥም ሆነው ይሄን
‘ Salon music show ‘ እንዲገማሸሩበት በ”መሆን ሪኮርድስ “ ተጋብዘዋል።
በዚህ የቤት ውስጥ ኮንሰርት ( Home Concert ) የተለያዩ ወጣት እና ታዋቂ ድምፃውያን የሚሳተፉበት ሲሆን ‘ Mehon Records ‘ Official you tube channel ላይ መለቀቅ ስለጀመረ እንዲታደሙ ተጋብዘዋል።
ዩቱብ ቻናሉን #ላይክ#ሼር#ሱብስክራይብ በማድረግ ሁላችሁም ቤተሰብ አንድትሆኑ በክብር እናጋብዝዎታለን።
For more info +251-913- 217904 Mehon Recorde
@biggrs

- See also: ዜና ዕረፍት የድምፃዊ ሚካኤል በላይነህ…