1. ከዚህ ቀደም መንደሪን መንደሪን የተሰኘ የግጥም መድብል ያደረሰን ደራሲና ገጣሚ ምግባር ሲራጅ “እየዳነ …

Reading Time: < 1 minute
1. ከዚህ ቀደም መንደሪን መንደሪን የተሰኘ የግጥም መድብል ያደረሰን ደራሲና ገጣሚ ምግባር ሲራጅ “እየዳነ ሄደ” መጽሐፍ ዛሬ አርብ ግንቦት 23 2016 ዓ.ም ከቀኑ 10:30 ጀምሮ አራት ኪሎ በሚገኘው ዋልያ መጻሕፍት ውስጥ ይመረቃል።በምርቃት ሥነሥርዓቱ ላይ ልዩ ልዩ ተጋባዥ እንግዶች የሥነጽሑፍ  ስራዎቻቸውን ያቀርባሉ ተብሏል።

upcoming release

138370cookie-check1. ከዚህ ቀደም መንደሪን መንደሪን የተሰኘ የግጥም መድብል ያደረሰን ደራሲና ገጣሚ ምግባር ሲራጅ “እየዳነ …

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE