የተውኔት ፀሐፊ ውድነህ ክፍሌ በማህበራዊ ትስስር ገፅ በፌስ ቡክ አካንቱ እንዲህ ብሏል፡፡
“የአንድ ግጥም የአንድ ወግ” እንግዳ ነበርኩኝ፣ግንቦት 21 ቀን 2016 ዓ/ም። እውነት እላችኋለሁ ከማዕከሉ ጋ ሸግዬ ቆይታ ነበረኝ። ከታዳሚው ጋ በመድረክ አጋፋሪው አስራት ጠያቂነት የልባችንን አውጥተን እንደወዳጅ ተጨዋውተናል።
ዝግጅቶቻቸው የተመጠኑ፣የተለያዩ የጥበብ ቅርጽ የያዙና የሚያዝናኑ ነበሩ።
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባህል ማዕከሉም በዋና ዳይሬክተሩ ተስፋዬ እሸቱ (ረዳት ፕሮፌሰር) አማካኝነት የምስክር ወረቀት ስላበረከታችሁልኝ አመሠግናለሁ። ታዳሚውም ለሰጠኝ ወዳጃዊ ፍቅር “አክባሪ ይስጥልኝ!” ከማለት ውጪ ምን ማለት እችላለሁ።”ብሏል
እእንኳን ደስ አለህ የተውኔት ፀሐፊ ውድነህ ክፍሌ፡፡