አርምሞ Meditation
ለመሆኑ ምንድነው?
የአርምሞ መጽሐፍ ደራሲ እና አሰልጣኝ ኤልያስ ገብሩ (ዶ/ር) የሚነግሩን አለ። ጉዳዩ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በድጋፍና በተቃውሞ የሚያከራክር ርዕሰ ጉዳይ ሆኗል።
እርሳቸው ደግሞ ፋይዳውን በመጥቀስ መጽሐፍ እስከማሳተም ደርሰዋል።
ስብሐቲዝም በሐሳብ በንባብ እና በውይይት መድረክነቱ 67ኛው ዙር ላይ ደርሷል።
በዚህ ሳምንት እሁድ 8 ሰዓት ላይ በወመዘክር አዳራሽ!
(መግቢያው ምንጊዜም በነጻ ነው)
ስብሐቲዝም
ሐሳብ ንባብ ውይይት!