አዳዲስ የሚወጡ ሙዚቃዎችን እና ሙዚቃዊ ጉዳይ በተጨማሪም በየሳምንት የመጥላችሁ የአልበም ግብዣ እንደ ተጠበቀ ሆኖ፡፡
-ፍቅረ ማርያም ገብሩ፡ “ማማ” የተሰኘ ሙዚቃ ሲሆን ዜማ እና የሙዚቃ ቅንብሩን ካሙዙ ካሳ ዜማ ግጥም ሊና ግርማ ሚክስ እና ማስተሪንግ ፋና ጊዳቦ በጋራ ሰርተውታል፡፡
-ስዩመ ቃል ገብሬ- “የመነኗ” የተሰኘ ሙዚቃ በቅርብ ያወጣል የዚህ ግጥም እልፍ አገድ አምሻው ዜማ በድምፃዊ ስዩመቃል ገብሬ እና የህዝብ ቅንብሩን እና ሚክስ ኪዱ አድማሱ ማስተሩንግ ሰለሞን ሀይለማርያም፡፡
-መአዛ ዮሃንስ-“ኣይተሓዘለይ” የተሰኘ ሙዚቃ ሰሆን ግጥሙን ምስጋና ኣረጋይ(ፎንኬ) ዜማ እና ቅንብር ወርቅነህ አዲሱ ሚክስ እና ማስተሪንግ ማክስ(ፍዱማ ስቱዲዮ)::
– ጋዜጠኛ እና ድምፃዊ ይድነቃቸው ብርሀኑ- “ከኔ በላይ” የተሰኘ አዲስ ሙዚቃ ይዞ የመጣ ሲሆን ግጥም እልፍአገድ አምሻው ዜማ አቡዲ ያሲን ቅንብር እና ሚክስ አብይ አርካ ማስተሪንግ ኪሩቤል ተስፋዬ(ኪሩ ጃኖ) ሰርቶታል፡፡
-ካልኣዩ ታደሰ(ቤንጎ) – “አደዳይ” የተሰኘ ሙዚቃ ሲሆን ድግጥም በድምፃዊ ካልኣዩ ታደሰ(ቤንጎ) ሲሰራ ዜማውን ታዋቂው ድምፃዊ በሕይወት ያጣነው ዳዊት ነጋ ጨምሮ በተጨማሪ ዜማ መስፍን ብርሀኑ ቅንብር ወልደ ብርሀን አባዲ ሚክስ እና ማስተሪንግ ተስፋ አብርሀ ጆኒ ሪከርድስ ፕሮዲውስ አድርጎታል፡፡
– ማፊታ እና ሲ ቦይ- “ሃዊ” የተሰኘ በኦሮምኛ ሙዚቃ ያደርሱናል ግጥምእናዜማ በድምፃዊያኖቹ ሲሰራ ቅንብሩን ስማገኘሁ ሳሙኤል ከውኖታል፡፡ድምፃዊ ወንደሰን መኮንን(ወንዲ ማክ) በቅርቡ አዲስ አልበም ይዞ እንደሚወጣ ገልጿል ፡፡
-ቴዎድሮስ ካሳሁን / ቴዲ አፍሮ/ በቅርብ ከ ሀገር ውጪ ኮንሰርት እንደሚቀርብ ተገልጿል june 30,2024 በኛ አቆጣጠር ሰኔ 23,2016 በዱባይ ( coca cola arena ) የሙዚቃ ስራዎቹን ያቀርባል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ በቅርቡም ለዛ አዋርድ በምርጥ ነጠላ ሙዚቃ “ናዕት” በተሰኘው አሸናፊ መሆኑንም አይዘነጋም፡፡
– ወንደሰን መኮንን(ወንዲ ማክ) በተለያዩ ነጠላ ዜማዎቹ የሚታወቅ ሲሆን ታገቢኛለሽ ወይ ፣ ሸብ አርጋ ፣ ሸንባራንባ ፣ እጅ ወደ ላይ ፣ አባ ዳማ ፣ ገዳይ እና ለመጨረሻ ጊዜ ያወጣው ነጠላ ዜማ ዋንጫ ይሰኛል፡፡አሁን የራሱን የበኩር አልበም ጨርሶ በቅርብ ቀን ይወጣል ብሏል የአልበሙ መጠርያ “ይንጋልሽ” ይሰኛል፡፡
– ድምፃዊ ጌቱ/ ኦማሂሬ / አዲስ የሙዚቃ አልበም በቅርቡ ይዤ መጣለሁ ሲል ገልጿል፡፡የዘጠናዎቹ አቀንቃኝ ጌቱ ኦማሪሬ አዲስ አልበሙን ከወራት ወይም ከሳምንት ባላነሰ ጊዜ እንደሚለቅ ገልጿል፡፡ግጥም እና ዜማው በራሱ በድምፃዊ ጌቱ /ኦማሪሬ/ሲሰራ ቅንብሩን ሙሉ በሙሉ በ ማሩ አለማየሁ ማርቨን ተሰርቷል፡፡
– የዘጠናዎቹ ተወጃጅ ድምፃዊቷ ሐይማኖት ግርማ/ ሐይሚ ኦማሪሬ/ በሀምሌ ወርሀ አካባቢ አዲስ አልበም በርካቶች የተሳተፉበት አልበም ይደርሳል ብላለች ፡፡በግጥም በዜማ አሉ የተባሉ የዚህ ዘመን ገጣሚያን ሲሳተፉ አልበሙ በሶስት እስቱዲዮ እየተሰራ ይገኛል ሚኪኤል ሀይሉ ፣ ታምሩ አማሩ/ቶሚ/ ፣ ብሩክ አፈወርቅ ጋር ሰርታለች ለ አድማጭ በሀምሌ ወርሀ ይደርሳል፡፡
-ድምፃዊ እና የድራም ተጫዋች አዲስ ለገሰ የመጀመርያ እና የበኩር አልበሙን መስከረም ወርሀ አካባቢ እንደሚለቅ ተገለፀ፡፡ድምፃዊ እና ድራም ተጫዋች አዲስ ለገሰ ከዚህ ቀደም ተወዳጅነትን ያተረፈለት እንጃ ፣ አንቺ እንጆሪ እና ወድሻለሁ በተሰኙ ነጠላ ሙዚቃዎቹ ይታወቃል፡፡በአዲስ አልበም በርካታ የሙዚቃ ከያኒያን የተሳተፉበት በግጥም በዜማ እሱባለሁ ይታየው የሺን በቅንብሩ አበጋዝ ክብረወርቅን ጨምሮ ተሳትፈዋል በመስከረም ወርሀ ይቀርባል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
-ፍቅረ ማርያም ገብሩ፡ “ማማ” የተሰኘ ሙዚቃ ሲሆን ዜማ እና የሙዚቃ ቅንብሩን ካሙዙ ካሳ ዜማ ግጥም ሊና ግርማ ሚክስ እና ማስተሪንግ ፋና ጊዳቦ በጋራ ሰርተውታል፡፡
-ስዩመ ቃል ገብሬ- “የመነኗ” የተሰኘ ሙዚቃ በቅርብ ያወጣል የዚህ ግጥም እልፍ አገድ አምሻው ዜማ በድምፃዊ ስዩመቃል ገብሬ እና የህዝብ ቅንብሩን እና ሚክስ ኪዱ አድማሱ ማስተሩንግ ሰለሞን ሀይለማርያም፡፡
-መአዛ ዮሃንስ-“ኣይተሓዘለይ” የተሰኘ ሙዚቃ ሰሆን ግጥሙን ምስጋና ኣረጋይ(ፎንኬ) ዜማ እና ቅንብር ወርቅነህ አዲሱ ሚክስ እና ማስተሪንግ ማክስ(ፍዱማ ስቱዲዮ)::
– ጋዜጠኛ እና ድምፃዊ ይድነቃቸው ብርሀኑ- “ከኔ በላይ” የተሰኘ አዲስ ሙዚቃ ይዞ የመጣ ሲሆን ግጥም እልፍአገድ አምሻው ዜማ አቡዲ ያሲን ቅንብር እና ሚክስ አብይ አርካ ማስተሪንግ ኪሩቤል ተስፋዬ(ኪሩ ጃኖ) ሰርቶታል፡፡
-ካልኣዩ ታደሰ(ቤንጎ) – “አደዳይ” የተሰኘ ሙዚቃ ሲሆን ድግጥም በድምፃዊ ካልኣዩ ታደሰ(ቤንጎ) ሲሰራ ዜማውን ታዋቂው ድምፃዊ በሕይወት ያጣነው ዳዊት ነጋ ጨምሮ በተጨማሪ ዜማ መስፍን ብርሀኑ ቅንብር ወልደ ብርሀን አባዲ ሚክስ እና ማስተሪንግ ተስፋ አብርሀ ጆኒ ሪከርድስ ፕሮዲውስ አድርጎታል፡፡
– ማፊታ እና ሲ ቦይ- “ሃዊ” የተሰኘ በኦሮምኛ ሙዚቃ ያደርሱናል ግጥምእናዜማ በድምፃዊያኖቹ ሲሰራ ቅንብሩን ስማገኘሁ ሳሙኤል ከውኖታል፡፡ድምፃዊ ወንደሰን መኮንን(ወንዲ ማክ) በቅርቡ አዲስ አልበም ይዞ እንደሚወጣ ገልጿል ፡፡
-ቴዎድሮስ ካሳሁን / ቴዲ አፍሮ/ በቅርብ ከ ሀገር ውጪ ኮንሰርት እንደሚቀርብ ተገልጿል june 30,2024 በኛ አቆጣጠር ሰኔ 23,2016 በዱባይ ( coca cola arena ) የሙዚቃ ስራዎቹን ያቀርባል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ በቅርቡም ለዛ አዋርድ በምርጥ ነጠላ ሙዚቃ “ናዕት” በተሰኘው አሸናፊ መሆኑንም አይዘነጋም፡፡
- See also: ዜና ዕረፍት የድምፃዊ ሚካኤል በላይነህ…