ተወዳጅዋ በህዝብ ዘንድ በስፋት የምትታወቀው (ሳይኮሎጂስት) የስነ-ልቦና ባለሞያ ትዕግስት ዋልተንጉስ በአዲስ አቅም በቅርቡ በዩትብ ቻናል እየመጣች ትገኛለች፡፡
በፋና ሬድዮ ላይ በዕርቅ ማዕድ የሬድዮ ፕሮግራም እና ኢቢኤስ ቲቪ የስነ ልቦና አዘጋጅ ላይ የምትታወቀው በሳልዋ የስነ ልቦና ባለሞያ ትዕግስት ዋልተንጉስ የ 20 አመት በላይ ልምድ ያላት በስራዋ አንቱታን ያተረፈችው አሁን ደሞ በራሷ ዩትብ ቻናል በአዲስ መልክ በአዲስ ሀሳብ ሰውን የሚያክም እጅግ ጠቃሚ ሀሳብ ይዛ መታለች እናንተም ይንን ለመከታተል Tigist Waltenigus ዩትብ ቻናል ሰብስክራብ ፣ ላይክ እንዲሁም ለሌሎች እንዲደርሽ ሼር አድርጋችሁ ጠብቁ፡፡
@biggrs @yenevibe