በታላቁ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባህል ማዕከል የሚዘጋጀው ሳምንታዊ የኪነ-ጥበብ መርሃ ግብር ሀያ አምስተኛ …

Reading Time: < 1 minute
በታላቁ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባህል ማዕከል የሚዘጋጀው ሳምንታዊ የኪነ-ጥበብ መርሃ ግብር ሀያ አምስተኛ ምሽቱን ከፍ ባለ ዝግጅት ረቡዕ ግንቦት 21፥2016 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ጀምሮ ያካሂዳል። የሳምንቱ እንግዳ አንጋፋው ፀሀፊ ተውኔት ውድነህ ክፍሌ ነው። እንዲሁም ግጥሞች ፣ ወግ ፣ ሙዚቃና ሞኖሎግ ተዘጋጅተዋል ። ፕሮግራሙ ላይ ለመታደም የምትፈልጉ በአሁን ሰዓት የዩኒቨርስቲው ተማሪ ያልሆናችሁ የስነ-ጽሑፍ አፍቃሪያን መግቢያው በ5ተኛ በር በኩል ነው ።

Interviews

137530cookie-checkበታላቁ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባህል ማዕከል የሚዘጋጀው ሳምንታዊ የኪነ-ጥበብ መርሃ ግብር ሀያ አምስተኛ …

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE