ድምፃዊ ጌቱ ኦማሂሬ አዲስ የሙዚቃ አልበም በቅርቡ ይዤ መጣለሁ ሲል ገልጿል፡፡
የዘጠናዎቹ አቀንቃኝ ጌቱ ኦማሪሬ አዲስ አልበሙን ከወራት በኃላ እንደሚለቅ ገልጿል፡፡ ግጥም እና ዜማው በራሱ በድምፃዊ ጌቱ ኦማሪሬ ሲሰራ ቅንብሩን ሙሉ በሙሉ በ ማሩ አለማየሁ ማርቨን ተሰርቷል፡፡
-ሌላኛዋ የዘጠናዎጁ ተወጃጅ ድምፃዊቷ ሐይማኖት ግርማ/ ሐይሚ ኦማሪሬ/ በሀምሌ ወርሀ አካባቢ አዲስ አልበም በርካቶች የተሳተፉበት አልበም ይደርሳል ብላለች ፡፡
በግጥም በዜማ አሉ የተባሉ የዚህ ዘመን ገጣሚያን ሲሳተፉ በቅንብሩ ሚኪኤል ሀይሉ ፣ ታምሩ አማሩ/ቶሚ/ ፣ ብሩክ አፈወርቅ ጋር አብራ ሰርታለች ለ አድማጭ በሀምሌ ወርሀ ይደርሳል፡፡
@biggrs