ድምፃዊ እና የድራም ተጫዋች አዲስ ለገሰ የመጀመርያ እና የበኩር አልበሙን መስከረም ወርሀ አካባቢ እንደሚለቅ ተገለፀ፡፡
ድምፃዊ እና ድራም ተጫዋች አዲስ ለገሰ ከዚህ ቀደም ተወዳጅነትን ያተረፈለት እንጃ ፣ አንቺእንጆሪ እና ወድሻለሁ በተሰኙ ነጠላ ሙዚቃዎቹ ይታወቃል፡፡
በአዲስ አልበም በርካታ የሙዚቃ ከያኒያን አበጋዙን የተሳተፉበት በግጥም በዜማ እሱባለሁ ይታየው የሺን ጨምሮ ተሳትፈዋል በመስከረም ወርሀ ይቀርባል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
@yenevibe

- See also: ዜና ዕረፍት የድምፃዊ ሚካኤል በላይነህ…