በታጨበት በስንቱ ተከታታይ ድራማ በሶስት ዘርፍ አሸናፊ ሆኗል፡፡
የለዛ አዋርድ ሽልማት በሂልተን ሆቴል እየተከናወነ ይገኛል…
-የአመቱ ምርጥ ነጠላ ሙዚቃ
ናዕት – ቴዲ አፍሮ- ሸላሚ – አቀናባሪ ግሩም መዝሙር-ተቀባይ – የቴዲ አፍሮ እናት አማካኝነት ተቀብሎአል
-መሪ ተዋናይት -ሸላሚ -ጳውሎስ ረጋሳ- ተሸላሚ አለማየሁ ታደሰ
– የኤልያስ መልካ ሽልማትምርጥ አዲስ ድምፃዊ ሸላሚ አብርሀም ወልዴ ሽልማት ተሸላሚ -ወግዳይት
-የሕይወት ዘመን ተሸላሚ -ድምፃዊ ንዋይ ደበበ
-ምርጥ የሙዚቃ ቪድዮ – ሸላሚ -ሞገስ ተካ ተሸላሚ-ራሄል ጌቱ-ኢትዮጲያ
– የአመቱ ምርጡ ዘፈን- ሸላሚ- ሞገስ ተካ- ሄዋን ገብረ ወልድ /ሼሙና/
– የአመቱ ምርጥ የፊልም ተዋናይት -ሸላሚ – ውድነህ ክፍሌ-ተሸላሚ- መስከረም አበራ
-የአመቱ ምርጥ ተዋናይት-መስከረም አበራ
-የአመቱ የቴሌቪዥን ተከታታይ ድራማ -ሸላሚ- አላዛር ሳሙኤል-ተሸላሚ- በስንቱ
-የአመቱ ምርጥ አልበም- ሸላሚ- ዳዊት ይፍሩ- ተሸላሚ- ግርማ ተፈራ ካሳ
– ምርጥ የአመቱ ፊልም-ሸላሚ-ዶ/ር ተሻለ አሰፋ-ተሸላሚ -ዶቃ
* በመድረኩ ድምፃዊ አዲስ ሰገሰ ፣ሄኖክ ተመስገን፣ አክሊሉ ወልደ ዮሐንስ /ጆኒ/ ፡፡
ስለተከታተላችሁን እናመሰግናለን፡፡
@yenevibe