የቀጥታ ስርጭት በአባይ ዩትብ ቻናል በቴሌቪዥኑ የቀጥታ ስርጭቱ አይሰራም
የለዛ አዋርድ ሽልማት በሂልተን ሆቴል እየተከናወነ ይገኛል…
-የአመቱ ምርጥ ነጠላ ሙዚቃ
ናዕት – ቴዲ አፍሮ- ሸላሚ – አቀናባሪ ግሩም መዝሙር-ተቀባይ – የቴዲ አፍሮ እናት አማካኝነት ተቀብሎአል
-መሪ ተዋናይት -ሸላሚ -ጳውሎስ ረጋሳ- ተሸላሚ አለማየሁ ታደሰ
– የኤልያስ መልካ ሽልማትምርጥ አዲስ ድምፃዊ ሸላሚ አብርሀም ወልዴ ሽልማት ተሸላሚ -ወግዳይት
-የሕይወት ዘመን ተሸላሚ -ድምፃዊ ንዋይ ደበበ
– የአመቱ ምርጥ የፊልም ተዋናይት -ሸላሚ – ውድነህ ክፍሌ-ተሸላሚ- መስከረም አበራ
ድምፃዊ አዲስ ሰገሰ ስራዎቹን እያቀረበ ይገኛል፡፡
እየተከታተልን እናሳውቃቹኃለን፡፡
@yenevibe